Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Misraq
- Senior Member
- Posts: 15206
- Joined: 27 Sep 2009, 19:43
- Location: Zemunda
Post
by Misraq » 10 May 2025, 14:28
.
.
.
ደቡቤ የዓብይ ሰርጎ ገቦች አራቱ የፋኖ ሃይሎች ለወያኔ ነው የሚሰሩት እያሉ ስም ሲያጠፋ ድርጅታቸው አፋሕድ ግን እንኳን ደስ አላችሁ ወደፊት አብረን ለመስራት ዝግጁ ነን ብሏል።
ለብልፅግና በገደምዳሜ የሚሰሩት ሁለቱ ደቡቤዎች ውሃ በላቸው