እጅግ እጅግ ውብና ተወዳጅ የሚሆነው የአዲስ አበባ ክፍል ይህ የምሁራኖች መንደር ነው!!! THE BRAIN CENTER OF ETHIOPIA!!!
ይህም ማለት ከ4ኪሎ ት/ሚኒስቴር ተነስቶ የ4 ኪሎ ኮሌጆች፣ የአጼ ምኒልክ ት/ቤት፣ የ5 ኪሎ ኮሌጆች፣ የቅዱስ ያሬድ ሙዚቃ ት/ቤትና ሌሎች፣ ቅድስት ማሪያም፣ የጳጳሱ መኖሪያ ፣ ልዩ ልዩ የምርምር ተቋማት ፣ ያንበሶች ግቢ፣ ታላቁ የ6 ኪሎ ቀኃስ ይኒቨሲቲ ፣ መነን ት/ቤት እና ታላቁ ተፈሪ መኮንን ት/ቤት ድረስ ያለው አዲስ አበባ በመቶ ሺዎች ተማሪዎችና ምሁራን ታጭቆ ፍጹም ፍጹም የተዋበ የስልጣኔ ማዕከል ይሆናል፤ ማለትም ከሚቀጥለው 2 ወይም 3 ወራት ጀምሮ!!!!
Re: እጅግ እጅግ ውብና ተወዳጅ የሚሆነው የአዲስ አበባ ክፍል ይህ የምሁራኖች መንደር ነው!!! THE BRAIN CENTER OF ETHIOPIA!!!
በቀቀን!
በከተማ ድምቀት ተለክፈሃል ልክ ከባላገር እንደመጣና ውጭ እንዳልኖረ ስው!
የወርልድ ባንክ ብድርና ለአረብ አረብ ይእሚያሽበርቀው መንገድ
አረብ ለሚዝናናበት ከተማ
ለኢትዮዽያውያን ምን የሚተርፍ ይመስልሃል? ሴተኛ አዳሪነት::
ማነው ከተማ መብለጭለጭ ከኑሮ መሻሻል ጋር ይተካከላል ያለህ?
ሃኪም ዳቦ በሚለምንበት ምድር!
አውቆ መሃይም!
በከተማ ድምቀት ተለክፈሃል ልክ ከባላገር እንደመጣና ውጭ እንዳልኖረ ስው!
የወርልድ ባንክ ብድርና ለአረብ አረብ ይእሚያሽበርቀው መንገድ


ለኢትዮዽያውያን ምን የሚተርፍ ይመስልሃል? ሴተኛ አዳሪነት::
ማነው ከተማ መብለጭለጭ ከኑሮ መሻሻል ጋር ይተካከላል ያለህ?
ሃኪም ዳቦ በሚለምንበት ምድር!
አውቆ መሃይም!
Re: እጅግ እጅግ ውብና ተወዳጅ የሚሆነው የአዲስ አበባ ክፍል ይህ የምሁራኖች መንደር ነው!!! THE BRAIN CENTER OF ETHIOPIA!!!
የተፈሪ መኮንን ት/ቤት ዋናው በር ፣ ምስካየ ኅዙናን መድሃኔ አለምን ተመልከቱት! ምስካየ ኅዙናን የተሰደዱትን የተጠቁትን የሚጠብቅ ማለት ነው ! ይህ ከንጉስ ኃይለ ሥላሴ ጋር ተሰዶ የነበረው ታቦት ነው! ለዚህ ነው ስደተኛው መድሃኔ አለም የሚባለው! ይህ እጅግ ወብ ካቴድራል ደሞ የገናናው TMS ዋና በር ነው!!!