Page 1 of 1

TDF warming up!

Posted: 10 May 2025, 08:17
by Axumezana
አብይም አልቻለው ( የኔ ቢሆን ብሎ ተመኘው)
ፋኑዬንም አራራጦው( መሳፍንት ሽፍታውን ጠይቀው)
ኢሳያስንም ወቃው(የፅምዶ ትርጉም እስኪገባው)
የTDF ነገር ለሰሚው ግራ ነው
እንቆቅልሽ ከሆነብህ Isaiah 18ን አንበው!


Re: TDF warming up!

Posted: 10 May 2025, 08:35
by Selam/
አይቶ መጎጡ፤ አሁንም ቀበጡ
ቅዱስ መፅሐፉን፣ እያርመጠመጡ
ዕንቆቅልሽ ሰይጣን፣ መሆኑን ሳያጡ
ግልጥ እኮ ነው ጌታ፣ በእምነት ለነጡ




Axumezana wrote:
10 May 2025, 08:17
አብይም አልቻለው ( የኔ ቢሆን ብሎ ተመኘው)
ፋኑዬንም አራራጦው( መሳፍንት ሽፍታውን ጠይቀው)
ኢሳያስንም ወቃው(የፅምዶ ትርጉም እስኪገባው)
የTDF ነገር ለሰሚው ግራ ነው
እንቆቅልሽ ከሆነብህ Isaiah 18ን አንበው!


Re: TDF warming up!

Posted: 10 May 2025, 08:43
by Axumezana
ወዳጄ ሰላም ዛሬም በግራ ጎንሽ ነው የተነሳሽው!

Re: TDF warming up!

Posted: 10 May 2025, 15:43
by Selam/
ቀሲስ ዓይጠ መጎጡ
ደግሞ ጥንቆላውንም ልታቀላቅለው አማረህ?

Re: TDF warming up!

Posted: 10 May 2025, 21:04
by Axumezana
ከደብረፅዮንና ከቻይናዋ ጋር ምን አለሽ?የሰው privacy ውስጥ ምን ከተተሽ?

Re: TDF warming up!

Posted: 10 May 2025, 21:15
by Selam/
ቀሲስ ዓይጠ መጎጡ

ደብረፂ ማለት ወያኔ
ወያኔ ማለት አመንዝራ