Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Fiyameta
- Senior Member
- Posts: 17463
- Joined: 02 Aug 2018, 22:59
Post
by Fiyameta » 10 May 2025, 07:45
Fast food workers in America make $120 a day, which is $20 more than what Ethiopian doctors make in a month.

Last edited by
Fiyameta on 10 May 2025, 20:16, edited 1 time in total.
-
Fiyameta
- Senior Member
- Posts: 17463
- Joined: 02 Aug 2018, 22:59
Post
by Fiyameta » 10 May 2025, 16:34
Why are Ethiopian doctors the lowest paid in the world?
Ethiopia spends more on media propaganda campaign than healthcare.
-
Fiyameta
- Senior Member
- Posts: 17463
- Joined: 02 Aug 2018, 22:59
Post
by Fiyameta » 10 May 2025, 18:46
It is a travesty when Abiy Ahmed pays his top cadre Horus more than what he pays Ethiopian doctors. Horus destroys lives, the doctors save lives.
-
Abdisa
- Member+
- Posts: 6196
- Joined: 25 Apr 2010, 19:14
Post
by Abdisa » 10 May 2025, 21:59
Dr. Kesetebirhan Admasu, the former Minister of Health in Ethiopia, complained that, "there are more Ethiopian doctors in the city of Chicago than there are in all of Ethiopia."
This is due to the Ethiopian government allocating less than 1% of foreign-aid budget to healthcare and over 90% on military expenditure. Wars that kill our citizens have exhausted state coffers, while healthcare that saves the lives of our citizens is given low priority.
The viability of Ethiopia as a sovereign state is questioned every time the government prioritizes war over the well being of its own citizens.
-
Fiyameta
- Senior Member
- Posts: 17463
- Joined: 02 Aug 2018, 22:59
Post
by Fiyameta » 11 May 2025, 00:39
የአብይ ዘመን ዶክተር
የሚገርም ነው !!
የአንድ ዶክተር ደሞዝ በኢትዮጵያ ወሩን ሙሉ ለፍቶ አንድ ኩንታል ጤፍ እንኳን አይገዛም።
በአለም ላይ ዶክተርነት ደረጃ ፈግቶ እና ታግሎ ተምሮ ደሞዙ ከ$100 የአሜሪካን ዶላር በታች የሆነበት ደሀ አገር እስካሁን አልሰማሁም።
የአለም ቁጥር አንድ ደሀ አገር የተባለችበት ዘመንም ይህ የብልፅግናው ዘመን ነው። 96% የአገሪቱ ህዝብ ድሀ ተብሎ ሲፈረጅ የድህነቱ መጠንን የተነገረበት መንገድ ደግሞ ያሳዝናል።
የ "ብልፅግና ደሴት" ወንጌል ሰባኪያን ግን ወንጌላቸው የሚጀምረው በራሳቸው ዙሪያ ነው። (Like Horus)
እኔ አንዳንድ ሰወች ሁሉ መነፅራቸው ጠቦዋል የነሱ ኪስ ከሞላ ሁሉንም ነገር የሚለኩት በነሱ ዙሪያ ነው ሌላው የተቸገረው ህዝብ ችግር ያለበት ሁሉ አይመስላቸውም።
እኔ ተመችቶኝ የፈለኩትን ማድረግ ስለቻልኩ የአገሪቱ ኢኮኖሚ እንደዛ ነው ብየ የደሀውን ህዝብ ኑሮ አለማሰብ የአይምሮ ድህነት ነው።
ብልፅግናውያን ተሳፈሩ የሚሉባት ደሴት በኢትዮጵያውያን ታሪክ የድህነት ጠርዝን በቁጥር አንድ ተሸክማ ነው።
ጎበዝ ሰው በጣም ተቸግሮዋል የኑሮው ሁኔታ አሽቆልቁሎዋል።
ሰውየው ግን የገባው አይመስልም የአገሪቱ ህዝብ በዚህ ከቀጠለ የድህነት መጠኑን መሸከም ሲያቅተው ወደከፍተኛው የፍልሚያ አብዮት ይገባል። የበርካታ አገራት ታሪክም ይህን ያሳያል ድህነት ከባድ ነው።
አሁን በብልፅግና ዘመን የአንድ ዶክተር ደሞዝ ከግብር መልስ 13,000 ብር ( ወይም በወቅቱ ምንዛሬ $93 ዶላር ) ነው። የአንድ ኩንታል ጤፍ ዋጋ እስከ 15,000 ብር ደርሷል። ይህም ማለት ሙሉ የዶክተር ደሞዝ ከአንድ ኩንታል ጤፍ ያንሳል።
የብልፅግናዋ ደሴት እየሰመጠች ትመስላለች ደሀ በበዛባቸው ባለብዙ ህዝብ አገራት ውጤቱ ሌላ ነው።
-
Fed_Up
- Senior Member+
- Posts: 22810
- Joined: 15 Apr 2009, 10:50
Post
by Fed_Up » 12 May 2025, 12:29
በክት የሆነ መንግስት... በክት የሆነች አገር አደረጋት::
-
Fiyameta
- Senior Member
- Posts: 17463
- Joined: 02 Aug 2018, 22:59
Post
by Fiyameta » 13 May 2025, 14:29
The lowest paid doctors in the world! 
-
Fiyameta
- Senior Member
- Posts: 17463
- Joined: 02 Aug 2018, 22:59
Post
by Fiyameta » 13 May 2025, 17:02
"በአሜሪካ አገር አንድ በፅዳት ስራ የተሰማራ ሰው በቀን የሚያገኘውን ደሞዝ እኮ ነው የኢትዮጵያ ዶክተሮች በወር የሚያገኙት
-
Zmeselo
- Senior Member+
- Posts: 35299
- Joined: 30 Jul 2010, 20:43
Post
by Zmeselo » 13 May 2025, 17:49
Fed_Up wrote: ↑12 May 2025, 12:29
በክት የሆነ መንግስት... በክት የሆነች አገር አደረጋት::
He was saying the same thing, before kissing the ring: