Page 1 of 2

ኢትዮጵያን አንድ ያደረጉ አፄ ዮውሃንስ ወይስ አፄ ቴድሮስ?

Posted: 10 May 2025, 01:17
by Axumezana
- አፄ ቴድሮስ ቋራ ተወልደው ቋራ ሲሞቱ ኢትዮጵያ ተከፋፍላ ለመበታተን ቋፍ ላይ ነበረች

- አፄ ዮውሃንስ ግን ሶስት ንጉሶችን በመሾም ባልተማከለ አስተዳደር እንድ አድረገዋታል። መተማም እንደሞቱ ተተኪ ከሶስቱ ጠንካራው ተክቷቸዋል። እንዲያውም አድዋ ለተገኘው ድል የአፄ ዩውሀንስ ያልተማከለ እስተዳደር አስተዋፅኦ አድርጓል።

Re: ኢትዮጵያን አንድ ያደረጉ አፄ ዮውሃንስ ወይስ አፄ ቴድሮስ?

Posted: 10 May 2025, 05:41
by Axumezana
Axumezana wrote:
10 May 2025, 01:17
- አፄ ቴድሮስ ቋራ ተወልደው ቋራ ሲሞቱ ኢትዮጵያ ተከፋፍላ ለመበታተን ቋፍ ላይ ነበረች

- አፄ ዮውሃንስ ግን ሶስት ንጉሶችን በመሾም ባልተማከለ አስተዳደር እንድ አድረገዋታል። መተማም እንደሞቱ ተተኪ ከሶስቱ ጠንካራው ተክቷቸዋል። እንዲያውም አድዋ ለተገኘው ድል የአፄ ዩውሀንስ ያልተማከለ እስተዳደር አስተዋፅኦ አድርጓል።

Re: ኢትዮጵያን አንድ ያደረጉ አፄ ዮውሃንስ ወይስ አፄ ቴድሮስ?

Posted: 10 May 2025, 07:00
by Zmeselo
Backstabber!!!

Yohannes IV (Henze 2000, 146)

In early 1868, the British force seeking Tewodros’ surrender, after he refused to release imprisoned British subjects, arrived on the coast of Massawa. The British and Dajazmach Kassa came to an agreement in which Kassa would let the British pass through Tigray (the British were going to Magdala which Tewodros had made his capital) in exchange for money and weapons. Surely enough, when the British completed their mission and were leaving the country, they rewarded Kassa for his cooperation with artillery, muskets, rifles, and munitions, all in all worth approximately £500,000 (Marcus 2002, 71-72). This formidable gift came in handy when in July 1871 the current emperor, Emperor Tekle Giyorgis II, attacked Kassa at his capital in Adwa, for Kassa had refused to be named a ras or pay tribute (Marcus, H. 2002, 72). Although Kassa’s army was outnumbered 12,000 to the emperor’s 60,000, Kassa’s army was equipped with more modern weapons and better trained. At battle’s end, forty percent of the emperor’s men had been captured. The emperor was imprisoned and would die a year later. Six months later on 21 January 1872, Kassa became the new emperor under the name Yohannes IV (Zewde, B. 2001, 43).

Maqdala, burning

Re: ኢትዮጵያን አንድ ያደረጉ አፄ ዮውሃንስ ወይስ አፄ ቴድሮስ?

Posted: 10 May 2025, 07:47
by Axumezana
ፈረንጆችን ያለ በደላቸው አስሮ የአሸባሪነት ስራ የፈፀመውና በራሱ ላይ ችግር የፈጠረው ደም የተጠማው ቴድሮስ ነው።

Re: ኢትዮጵያን አንድ ያደረጉ አፄ ዮውሃንስ ወይስ አፄ ቴድሮስ?

Posted: 10 May 2025, 08:58
by Selam/
ቀሲስ አይጠ መጎጡ
አማራና ትግሬን ለማጋጨት የማትቆፍረው ድንጋይ የለም።

ነገሥቶቻችን መልካም ነገር የሰሩትን ያህል ጥፋትም ፈጥረዋል፣ ሰዎች ናቸውና። እርስ በእርሳቸው ቢፋጩም፣ ሁሉም በቻሉት አቅም ሃገሪቷን ጠብቀው አስረክበውናል። እያንዳንዳቸው ምን ምን እንደሰሩም የታሪክ ተመራማሪዎች ይፃፉ። አንዱ ከሌላው ይሻላል ብሎ እዚህ ላይ የሚፈተፍት ግን በጎጥ ፖለቲካ የሰከረ ዓይጥ ብቻ ነው።

Re: ኢትዮጵያን አንድ ያደረጉ አፄ ዮውሃንስ ወይስ አፄ ቴድሮስ?

Posted: 10 May 2025, 09:06
by Axumezana
ወልቃይት፡ ፀገዴና ራያ እጃችሁ እስካላነሳችሁ ድረስ ቅራኔው ይቀጥላል! Tigray Oromia alliance is the way forward to neutralize Shabia & FANO!

Re: ኢትዮጵያን አንድ ያደረጉ አፄ ዮውሃንስ ወይስ አፄ ቴድሮስ?

Posted: 10 May 2025, 09:53
by Selam/
ቀሲስ አይጠ መጎጡ
አጭበርባሪ የዘልማድ ጎጠኛ ነህ እኮ አልኩህ።

ኢትዮጵያ ውስጥ ከሰማንያ በላይ ብሄረሰቦች አሉ። 75% ቱ አማራና ኦሮሞ ነው፣ ከዚያ ሶማሌ፣ ቀጥሎም ትግራይ 5% ነው። ታዲያ የሁሉም ጎሳዎች ህብረት እንጂ ለኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላምና ዕድገት የሚጠቅመው፣ አንድ በእንብርክኩ የሚሄድ አናሳ ድርጅት ስልጣን ላይ ላለው ሰው እጅ ነስቶ በግርግር ስለተለጠፈ አይደለም።

ከታሪክ የማትማሩ ድንጋይ ራሶች መሆናችሁ ይገርመኛል።

Re: ኢትዮጵያን አንድ ያደረጉ አፄ ዮውሃንስ ወይስ አፄ ቴድሮስ?

Posted: 10 May 2025, 10:14
by Abere
:lol:
እንደ እነ ስዩም መስፍን፤ ዐባይ ፀሓዬ፤ ወዘተ ምድር የረገፉት ዖፈ ሰማያት ወያኔ ሰማይ-ቤት ሂዳችሁ ወልቃይት፤ጠገዴ እና ራያን ታያላችሁ። በሰው ቁላ ድርቅ ብላ ነው የትግሬ-ወያኔዎች ጉዳይ። Axumezana ምራቅህን ትውጣለህ እንጅ ከእንግድህ እግርህ እነኝህ መሬቶች አይረግጥም። ለወያኔዎች ህልም እና ቅዠት ሁነው ቀርተዋል። አርፋችሁ ሰርታችሁ ብትበሉ ይሻላችኋል።
Restless people lives with eternal agony - you earned it all.

Axumezana wrote:
10 May 2025, 09:06
ወልቃይት፡ ፀገዴና ራያ እጃችሁ እስካላነሳችሁ ድረስ ቅራኔው ይቀጥላል! Tigray Oromia alliance is the way forward to neutralize Shabia & FANO!

Re: ኢትዮጵያን አንድ ያደረጉ አፄ ዮውሃንስ ወይስ አፄ ቴድሮስ?

Posted: 10 May 2025, 11:05
by Misraq
ዬሃንስ ሲጀመር በአባቱ የተንቤን አገው ሰው ነው። በእናቱ ደግሞ የጎንደር አማራ ነው። ትግራይ ሊባል አይችልም። ለዚህም ነው ደብረታቦርን የንግስናው መቀመጫ እንዲሁም አማርኛን ብሔራዊ ቋንቋ ያደረገው።

ዬሄንስ ቴዎድሮስ ሰርቶ የጨረሰውን አንድነት ነው የተረከበው። ሃገራቱ በጥሩ መንገድ ወደ አንድነት እየሄደች ሳለ የባንዳነትና የተላላካነት ስሜት አድሮበት ለእንግሊዝ ሲላላክ ደርቡሽ አንገቱን ከተፈለት። ከሱ የማይጠበቅ ወራዳ ስራ ነው የሰራው።

ዬሃንስ ተላላኪ ስለሆነም ቴዎድሮስን አስበልቷል።

Re: ኢትዮጵያን አንድ ያደረጉ አፄ ዮውሃንስ ወይስ አፄ ቴድሮስ?

Posted: 10 May 2025, 12:13
by Selam/
አክሱም ቅዘኖ ባለ ሁለት እግር የእባብ ዓይነት ፍጡር ነው። ዘራፍ ብለህ ትግራይን እንድትሰድብለት ነው የሚፈልገው፤ ዮሐንስ፣ ወልቃይት ቅብርጥሶ ማደናገሪያ ነው።

Re: ኢትዮጵያን አንድ ያደረጉ አፄ ዮውሃንስ ወይስ አፄ ቴድሮስ?

Posted: 10 May 2025, 14:09
by Axumezana
አበረ የጎንደር ድሃ በህልሙ ወልቃይትና ሁመራን ባያይ ምን ይውጠው ነበር!

Re: ኢትዮጵያን አንድ ያደረጉ አፄ ዮውሃንስ ወይስ አፄ ቴድሮስ?

Posted: 10 May 2025, 14:56
by Selam/
ቀሲስ ዓይጠ መጎጡ

ተረቱን አታገላብጠዋ!

ተረቱ “ድሃ በህልሙ ቅቤ ባይጠጣ…” ነው፣ ጎንደር ደግሞ በቅባት እጦት አይታማም።

Re: ኢትዮጵያን አንድ ያደረጉ አፄ ዮውሃንስ ወይስ አፄ ቴድሮስ?

Posted: 10 May 2025, 15:26
by Axumezana
ወዳጄ Selam ምን ለማለት እንደፈለግኩ እስከገባሽ ድረስ አማርኛው የኛው ስለሆነ ማገላበጥ ይችላል!

Re: ኢትዮጵያን አንድ ያደረጉ አፄ ዮውሃንስ ወይስ አፄ ቴድሮስ?

Posted: 10 May 2025, 15:40
by Selam/
ቀሲስ ዓይጠ መጎጡ
እኔም ምን ማለት እንደፈለግሁኝ ስለገባህ፣ ህልም አይከለከልምና ለድርቀቱ እንዲረዳህ መቃዠቱን ቀጥልበት። ግን ጠኔ ፋታ አይሰጥምና በቅድሚያ፣ የበቆሎዋን ነገር አትርሳ!

Re: ኢትዮጵያን አንድ ያደረጉ አፄ ዮውሃንስ ወይስ አፄ ቴድሮስ?

Posted: 10 May 2025, 16:34
by Axumezana
ጤፍ ማን ከልክሎ ነው በቆሎ በቆሎ የምትይው? ለነገሩ በቆሎም ጥሩ እህል ነው!

Re: ኢትዮጵያን አንድ ያደረጉ አፄ ዮውሃንስ ወይስ አፄ ቴድሮስ?

Posted: 10 May 2025, 16:43
by Abere
የሁምራ እና ወልቃይቴን ሰው ድሃ ያልከኝ። :lol: ወይ ጉድ ቡና የለም እንጅ ቡናማ ቢኖር፤ አይ አገር አይ አገር አይ አገር ጎንዴር የምትለዋን ዜማ ተጋብዝሃል። :mrgreen: የትግሬ-ወያኔዎች ነገር ግርም ይለኛል - ነገረኛ ሰው መንገድ ዳር ቅበሩኝ አይነት ነው። ተፈጥሮው ሁከት እና ብጥብጥ የሆነ ሰው ከሞተ በኋላ ግርግር እና ግጭት እንዳይርበው መንገድ ዳር ቅበሩኝ አላፊ አግዳሚውን እርኩስ ሀሳብ በልባቸው በማስገባት በማጣላት ኡኡታ እና ጥል እንድሰማ ይላል። አሻቅበህ በለው ሰማዩን በእንቧይ ወልቃይት ሁመራ ታገኝ ከመሰለህ። :lol: You will be handed one way ticket to meet Seyoum Mesfin et al. if that is your tplf choice.
Axumezana wrote:
10 May 2025, 14:09
አበረ የጎንደር ድሃ በህልሙ ወልቃይትና ሁመራን ባያይ ምን ይውጠው ነበር!

Re: ኢትዮጵያን አንድ ያደረጉ አፄ ዮውሃንስ ወይስ አፄ ቴድሮስ?

Posted: 10 May 2025, 17:04
by Selam/
ቀሲስ ዓይጠ መጎጡ
እየተንከባለላችሁ ባይደንን በቆሎ ካልላክልን እናልቃለን እያላችሁ ትጮኹ የነበራችሁት እኮ እናንተው ጉጥ ወያኔዎች ናችሁ።

ከምትለምንና የሌሎችን ከምትመቀኝ፣ ድንጋዩን ቆፍር፣ በቆሎ ትከል።

Re: ኢትዮጵያን አንድ ያደረጉ አፄ ዮውሃንስ ወይስ አፄ ቴድሮስ?

Posted: 10 May 2025, 17:34
by Selam/

Re: ኢትዮጵያን አንድ ያደረጉ አፄ ዮውሃንስ ወይስ አፄ ቴድሮስ?

Posted: 10 May 2025, 18:12
by Fiyameta
The history of Abyssinian warlords is rife with whóring, backstabbing and treasonous activities. No Abyssinian warlord ascended to the throne without the help of European colonial powers, making Abyssinia home to the most savage and barbaric mercenaries in world history.

As opposed to other African countries, where the presence of European colonial forces was necessary to subjugate the population, in Abyssinia it was done by Abyssinian warlords vying for mercenary status, saving European colonialists man-power and time devoted to expanding their colonies elsewhere in the continent.

Besides, landlocked Abyssinia lacked a strategic value that European colonial powers didn't consider worthy of their direct colonization, opting for Abyssinian mercenary warlords to do the dirty work for them instead, effectively placing Ethiopia under the longest indirect colonial rule in African history that continues to exist today.

Re: ኢትዮጵያን አንድ ያደረጉ አፄ ዮውሃንስ ወይስ አፄ ቴድሮስ?

Posted: 10 May 2025, 19:18
by Axumezana
Fiyameta ,

You are posting defeated whites blackmail propaganda ! What do you expect the humiliated whites to write about the mighty Ethiopia?

አበረ ትንሽ ታገስ!