Page 1 of 1

ቋራ የሽንፈት ቦታ እንጂ የድል ቦታ አይደለም!

Posted: 10 May 2025, 00:49
by Axumezana
ወልቃይት ፀገዴ ራያ
ወለጋ አፋር መተከል ሸዋ
አራት ኪሎ ማጠቃለያ
ሽለላ ቀረርቶ ሟሟማቅያ



Re: ቋራ የሽንፈት ቦታ እንጂ የድል ቦታ አይደለም!

Posted: 10 May 2025, 01:19
by Union
አጋሚስታን ለማኟ
እርጉማን መጋኛ
ተፀንሰሽ በድንጋይ
እርጉም መሬት ላይ
የጨነገፍሽ ሾተላይ
መራራ ነሽ እምቧይ

የፈጣሪ ቤት አፍራሽ
የሴጣን እርሾ ጠንሳሽ
መጨረሻው ቀንሽ
ይኸው ደረሰልሽ
ፈጣሪ ሊያጠፋሽ
ከምድረ ገነቷ
ከእምብርቷ ሊያፀዳሽ
አንቺን አያድርገኝ
ወይያኔ ወዮልሽ
1.5ቱ ሲገርምሽ
ሲደንቅሽ ሊጠፋ ነው
ድምጥማጥሽ


ደብተራ Union*