Page 1 of 1

ዥዋዥዌ ጨውታህን አቁም። ሕወሓት እስከ አሁን እንደተሰረዘ ነው ያለው። ያ ከመጀመርያውንም ያልተቀበልነው ሰርቲፊኬት ከሆነ ደግሞ፤ ሰርዘው። - ሕወሓት ለአቢይ

Posted: 09 May 2025, 20:29
by sarcasm
ዶ/ር አቢይ ከድቶናል። 'ነባሩ ሕጋው የዕውቅና ሰርቲፊኬታችሁ እንዲመለስላቹ፤ ዳግም ጥያቄ አቅርቡ ይመለስላችኇል፤ ከዚያም 14ኛ መደበኛ ጉባኤያችሁ ብታካሂዱ ይሻላችኇል" ብሎን፤ ዳግም ጥያቄ አቅርበን ጉባኤያችንን ብናራዝምም፤ ቀን ጠብቀን የተገባልን ቃል ታጥፎ አገኘነው። - ሕወሓት