Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Axumezana
- Senior Member
- Posts: 16972
- Joined: 27 Jan 2020, 23:15
Post
by Axumezana » 09 May 2025, 18:38
ወይን ጉባኤ ገባ ቢሉት
ፋኑዬ ሞከረ ተጠራርቶ ሊከት
ጎጃም እኔ ልምራ ሲል
ወሎ ወላሂ አይሆንም ቢል
ሽዋ ቀረሁ መጣሁ ብሎ
ጎንደር በብልፅግና ታዝሎ
ግራ የገባው ጉባኤ
የሌለበት የአገር ሽማግሌ
አንድነት መሰረትኩ አለን
ሸክላ ከብረት ቀይጠን
የማይሳካ አንድነት
ተጀብኖ በስልጣን ፍትወት
Last edited by
Axumezana on 11 May 2025, 11:00, edited 1 time in total.
-
Union
- Senior Member
- Posts: 11440
- Joined: 14 Feb 2021, 15:24
Post
by Union » 09 May 2025, 22:11
ጉሮ ወሸባዬ አገው ሸንጎ TDF ሊጨረስ ጉባኤ
ጉባኤውን ሳይጨርስ ተበተነ አዬዬዬዬ
ለማለት ፈልገሽ ነው እንዴ አንቺ ቅንዳሻም አጋሜ

-
Axumezana
- Senior Member
- Posts: 16972
- Joined: 27 Jan 2020, 23:15
Post
by Axumezana » 10 May 2025, 00:42
ጎንደሬው Union ምን ነው አገዎችን እጅግ ትፈራለህ! እንተም ወደ ኻላ ፋቅ ብትደረግ ኦሮሞ፥ ትግረዋይ ወይም አገው ትሆነለህ። አማራ የሚባል ዘር እንደሌለ ፕሮፌሰር መስፍን ነግረውናል።
-
Axumezana
- Senior Member
- Posts: 16972
- Joined: 27 Jan 2020, 23:15
Post
by Axumezana » 11 May 2025, 11:01
Axumezana wrote: ↑09 May 2025, 18:38
ወይን ጉባኤ ገባ ቢሉት
ፋኑዬ ሞከረ ተጠራርቶ ሊከት
ጎጃም እኔ ልምራ ሲል
ወሎ ወላሂ አይሆንም ቢል
ሽዋ ቀረሁ መጣሁ ብሎ
ጎንደር በብልፅግና ታዝሎ
ግራ የገባው ጉባኤ
የሌለበት የአገር ሽማግሌ
አንድነት መሰረትኩ አለን
ሸክላ ከብረት ቀይጠን
የማይሳካ አንድነት
ተጀብኖ በስልጣን ፍትወት