እነ አብይ የአገው ድርጅቱ እንዲመሰረት ለምን አዘዙ፣ ለምን አጣደፍት፣ ለምንስ ሱዳን ድንበር ላይ እንዲሆን ወሰኑ።
Posted: 09 May 2025, 18:18
1. የቀድሞ አላማቸው በአማራ ስም ድርጅት መመስረት እና የአማራ መሪዎችን አስገብቶ መግደል። ልክ አንባቸውን እና ጀነራል አሳምነውን አዘናግተው እንደገደሏቸው ማለት ነው። ከዛም ፋኖ ነን ብለው አራት ኪሎ መግባት እና ሳልሳዊ በአዴንን መመስረት፣ ከህውሀት ጋር በእርቅ ሰበብ መዋሀድ እና ህውሀትን ወደስልጣን ማምጣት
2. የመጀመሪያው አላማ አልተሳክቶም። ነጮቹ የሰጠናችሁን አላማ አላሳካችሁም ከስልጣን ውረዱ እያሏቸው ስለሆነ፣ እነ አብይ ድርጅት ቶሎ እንዲመሰረት በማዘዝ አማራን confuse አድርገን ተቆጣጥረነዋል እያሉ ነው። ነጮቹ ግን ይቺ ድርጅት አየር ላይ ብቻ እንዳለች ስለሚያውቁ በየአቅጥጫው እያጣደፋት ነው

2. የመጀመሪያው አላማ አልተሳክቶም። ነጮቹ የሰጠናችሁን አላማ አላሳካችሁም ከስልጣን ውረዱ እያሏቸው ስለሆነ፣ እነ አብይ ድርጅት ቶሎ እንዲመሰረት በማዘዝ አማራን confuse አድርገን ተቆጣጥረነዋል እያሉ ነው። ነጮቹ ግን ይቺ ድርጅት አየር ላይ ብቻ እንዳለች ስለሚያውቁ በየአቅጥጫው እያጣደፋት ነው