Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Union
- Senior Member
- Posts: 11440
- Joined: 14 Feb 2021, 15:24
Post
by Union » 09 May 2025, 18:18
1. የቀድሞ አላማቸው በአማራ ስም ድርጅት መመስረት እና የአማራ መሪዎችን አስገብቶ መግደል። ልክ አንባቸውን እና ጀነራል አሳምነውን አዘናግተው እንደገደሏቸው ማለት ነው። ከዛም ፋኖ ነን ብለው አራት ኪሎ መግባት እና ሳልሳዊ በአዴንን መመስረት፣ ከህውሀት ጋር በእርቅ ሰበብ መዋሀድ እና ህውሀትን ወደስልጣን ማምጣት
2. የመጀመሪያው አላማ አልተሳክቶም። ነጮቹ የሰጠናችሁን አላማ አላሳካችሁም ከስልጣን ውረዱ እያሏቸው ስለሆነ፣ እነ አብይ ድርጅት ቶሎ እንዲመሰረት በማዘዝ አማራን confuse አድርገን ተቆጣጥረነዋል እያሉ ነው። ነጮቹ ግን ይቺ ድርጅት አየር ላይ ብቻ እንዳለች ስለሚያውቁ በየአቅጥጫው እያጣደፋት ነው
-
sarcasm
- Senior Member
- Posts: 10890
- Joined: 23 Feb 2013, 20:08
Post
by sarcasm » 09 May 2025, 18:25
Qwara Woreda has been under Fano for about a year I think.
-
Union
- Senior Member
- Posts: 11440
- Joined: 14 Feb 2021, 15:24
Post
by Union » 09 May 2025, 18:51
ስለዚህ ይሄ ድርጅት ሳይመሰረት የፈረሰ ነው። እንኳን አማራን ሿሿ ሊሰሩበት እራሳቸው ሿሿ ሊሰሩበት ነው
3. አብይ አህመድ ዘመነ ድርጅቱን እንዲመሰርት ያጣደፈበት ሁለተኛ ምክንያት የፋኖ አፋሕድ ማየል እና እነ ዘመነን ሊውጥ መዘጋጀቱ፣ ሸዋ ላይ ያሉትን እነ ተፈራን እና ደሳለኝን አፋህድ ቀጥቅጦ ሰራዊታቸውን ስለበተነው፣ እናም አፋህድ ወደ ጎጃም ገብቶ ዘመነንም ሊማርክ ስለሚችል አለም አቀፍ ከለላ ለመስጠት ነው።
4. ሶስተኛ የሸዋ ፋኖ በጋላ ሸኔ ወታደሮች ላይ በሚሰራው ግፍ ዘመነን ህውሀትንም አስደንብሯታል። ተፈራ እና ደሳለኝን በአንድ ሰአት ውጊያ ብትንትናቸውን ማውጣታቸው ሲሰማ እነ ህውሀት ብርክ ብርክ አላቸው፣ ምሬ ወዳጆንም ማንቁርቱን ሊያንቁት እንደሆነ አውቀዋል። ስለዚህ እነ ህውሀት ድርጅቱ ቶሎ ይመስረትልን ብለዋል። ሲጠብቁ የነበረው የአፋሕድን መዳከም እና በእንድነት ስም መጠቅለል ነበር። ህዝብም ተሰላችቶ አፋሕድን ያምፅበታል ብለውም አስበው ነበር። ግን አልተሳክቶም።