Page 1 of 1

Question for DDT, Abere, ጥላሁን and Whores

Posted: 09 May 2025, 16:19
by Misraq
.
.
.
ፋኖ የገጠሩን ወረዳዎች በሙሉ እያስተዳደረ ነው ብለን ነበር እኮ


Re: Question for DDT, Abere, ጥላሁን and Whores

Posted: 09 May 2025, 16:27
by Odie
አሁን AI ነው ይላል ጋሽ ጥሌ :lol: :lol:

አይዞሽ ገለቴ!

አላልኩም ባለፈ ቀን! እንኳን የአማራ ክልል አገሪቱ እንደ ስፌድ ቅድድ ብላለች!

ጁልያ ቢስሟትም አታውቅም :lol:

ዛሬ የሻብያው አረጊት ጀነራል በዛው ቀዳዳ ነው አሉ ችግራይ የገባው!
ከአቅማቸው በላይ ሆኗል :lol:

Re: Question for DDT, Abere, ጥላሁን and Whores

Posted: 09 May 2025, 18:01
by Union

Re: Question for DDT, Abere, ጥላሁን and Whores

Posted: 09 May 2025, 18:18
by Misraq
Nati Asamaw is giving them instructions on who, what and when to oppose :lol: :lol: