Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 35747
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 09 May 2025, 16:15
ቱስ ቱስ ብላ ተንፍሳ ነበረ
በቀዳዳው አፏ በቲክ ቶክ የሾረ
ስንኝ ለመቋጠር ቃጥቷት እንደ ዋዛ
ሳይማር ያወቀው ፈልቶ ስለበዛ
ሆረስ
ሜይ 8 ቀን 2025
-
Union
- Senior Member
- Posts: 11589
- Joined: 14 Feb 2021, 15:24
Post
by Union » 09 May 2025, 17:18
አንተ ደነዝ፣ ደደብ ጯጯትያም ቆፍቋቋፋ ሽማግሌ
ግጥም ገጥመሽ ሞተሻል።፡አርፈሽ ውታፍሽን ንቀይ
አጁዛ
Horus wrote: ↑09 May 2025, 16:15
ቱስ ቱስ ብላ ተንፍሳ ነበረ
በቀዳዳው አፏ በቲክ ቶክ የሾረ
ስንኝ ለመቋጠር ቃጥቷት እንደ ዋዛ
ሳይማር ያወቀው ፈልቶ ስለበዛ
ሆረስ
ሜይ 8 ቀን 2025