Page 1 of 1
ይቺን ስንኝ ለኦዴ አድርሱልኝ አደራ!
Posted: 09 May 2025, 15:22
by Horus
የኢ አር ቦዘኔ በራንደም ተፈጥሮ
ሲነጋ ይነቃል ሲመሽ ይደቅሳል በከብቶች ኑሮ
አልቦ ዘ ሕላዌ በድን ግዑዝ እቃ
አይደለም ለመኖር ለመሞት አይበቃ
ሆረስ
ሜይ 9 ቀን 2025
Re: ይቺን ስንኝ ለኦዴ አድርሱልኝ አደራ!
Posted: 09 May 2025, 15:52
by Odie
Horus wrote: ↑09 May 2025, 15:22
የኢ አር ቦዘኔ በራንደም ተፈጥሮ
ሲነጋ ይነቃል ሲመሽ ይደቅሳል በከብቶች ኑሮ
አልቦ ዘ ሕላዌ በድን ግዑዝ እቃ
አይደለም ለመኖር ለመሞት አይበቃ
ሆረስ
ሜይ 9 ቀን 2025
Brother pinocchio from Sodo
ስንኝ የለኝም ለኦሮሙማ ነብስህን ከሽጥክ ጀምሮ ተስፋ ቆርጬብሃለሁ!
1. የዘር ፖለቲከኛና ገዳይ በመደገፍህ
2. የጉራጌን ክልል ጉዳይ በመሽጥህ
3.ተቃጥለው የተቀበሩት ሶዶዎች ደም ባለ ማንፃትህ የመደብ ጠላት ሆነናል pinocchio የ ቢ ነጋ ወድም!
Re: ይቺን ስንኝ ለኦዴ አድርሱልኝ አደራ!
Posted: 09 May 2025, 15:58
by Union
ግጥም ቢጤሽ ቤት አይመታም ዝብርቅርቅ ያለ ነው
ሰም የለው ቤት የለው
ይደቅሳል አልሽ.....አራድኛ መስሎሽ ነው እንዴ።፡ አጋምኛ እኮ ነው
Horus wrote: ↑09 May 2025, 15:22
የኢ አር ቦዘኔ በራንደም ተፈጥሮ
ሲነጋ ይነቃል ሲመሽ ይደቅሳል በከብቶች ኑሮ
አልቦ ዘ ሕላዌ በድን ግዑዝ እቃ
አይደለም ለመኖር ለመሞት አይበቃ
ሆረስ
ሜይ 9 ቀን 2025