Page 1 of 1

ጸረ ሹክ ሻክ!

Posted: 09 May 2025, 13:25
by Horus

Re: ጸረ ሹክ ሻክ!

Posted: 09 May 2025, 13:33
by Fed_Up
አብይ የኢትዮጵያ መሰረት የሆነው የአማራን እሴቶችን አዲስ አበባን ጨርሶ .. የቀረን ዋና ምሰሶ ለመንቀል ጥልቅ የአማራ ስፍራዎችን ጀመረ ማለት ነው:: ያሳዝናል

Re: ጸረ ሹክ ሻክ!

Posted: 09 May 2025, 13:46
by Union
ነጮቹ በቃህ ተሸንፈሀል እያሉት ስለሆነ ይቺን ክሊፕ የለቀቀው በቁጥጥሬ ስር ነው ነገሩ ለማለት ነው። የመንግስቱ የአስረኛው አመት ባህል አይነት ፋከራ ነው።

ሁለተኛው፣ አገው ዘመነ ጎጃም አከባቢ አንዳንድ ቦታዎችን ተቆጣጥሮለታል። ስለዚህ ገባ ብሎ ቪዲዬ ክልፕ ሰርቶ ወጣ ይላል። ችግር የለም።


እየተውተረተረ ነው :lol:


Fed_Up wrote:
09 May 2025, 13:33
አብይ የኢትዮጵያ መሰረት የሆነው የአማራን እሴቶችን አዲስ አበባን ጨርሶ .. የቀረን ዋና ምሰሶ ለመንቀል ጥልቅ የአማራ ስፍራዎችን ጀመረ ማለት ነው:: ያሳዝናል

Re: ጸረ ሹክ ሻክ!

Posted: 09 May 2025, 13:58
by Union
HR127ን ያስታውሰኛል። ህውሀት ነጮቹን 3ወር ስጡኝ ብሎ ሲለምናቸው ትዝ አለኝ።

በሶስት ወር ውስጥ ፋኖን ከጎንደር እና ምስራቅ ጎጃም አጠፋለሁ ብሏቸው ነበር። ሲአይኤም የስለላ መረብ ዘርግቶላቸው ለሶስት ወር የስልክ ንግግር እየጠለፈላቸው ነበር።

እንደምናውቀው ህውሀት ጦሯን ሶስት ግዜ ይዛ ገብታ ሶስቱንም ግዜ ጎንደር ላይ ተሸነፈች። HR127ም ወዲያው ፀደቀ።

ይሄም እንደዛው ነው። በቃህ እያሉት ነው። ምክንያቱም ፋኖ 85% አማራን ክልል እያስተዳደረ ብቻ ሳይሆን ህዝቡን እንደ መንግስት ሆኖ አደራጅቶ ሀይሉን ገንብቷል። ወደ አዲስ አበባ ብቻ አይደለም መላ ኢትዮጵያን የሚከላከል ሀይል ገንብቷል።

ፋኖ እንደ አያቶቹ ሁሉ ሞያ በልብ ነው ብሎ የሚገድለውን ጋላ ኦነግ እንኳን እሬሳውን የማያሳይ የህዝብን ስነልቦና የሚያውቅ የሀገር አንድነት ሀላፊነት ያለው ሀይል እንደሆነ ነጮቹ በደንብ ያውቃሉ።

ፋኖን ማንም ሀይል ማቆም እንደማይችል ያውቃሉ። እነሱ ተተኪ እንኳን ማምጣት እንደማይችሉ ያውቃሉ።

አብይ ደደብ ነው። አሁን ሞቱ እና ውድቀቱ አስፈርቶት ነው እየተቅበዘበዘ ያለው

Re: ጸረ ሹክ ሻክ!

Posted: 09 May 2025, 14:09
by Odie
ኮለኔሉ ፊት ለፊት ሌላ ከጀርባ ጭራቅ:: Manuplator of the worst kind!
ሌላውን ለመጣል ወይም ለመግደል ሲፈልግ ውሎው ከመያድያን ወይም ተመፅዋቾች ጋር ያደርጋል:: ይህ ስይጣናዊነት ነው!!