Page 1 of 1

አገው misraq ድርጅቷ ሳይመሰረት ፈርሶባት ደንግጣ ብርክ ብርክ ብሏት እስክንድርን ስሙን አታንሱብኝ እያለች ጭንቄዋን ይዛ እየጮኸች ነው።፡

Posted: 09 May 2025, 10:50
by Union
:lol: :lol: :lol: ዘመኑ የእብዶች እኮ ነው የምንለው ለዛ ነው :lol:

Re: አገው misraq ድርጅቷ ሳይመሰረት ፈርሶባት ደንግጣ ብርክ ብርክ ብሏት እስክንድርን ስሙን አታንሱብኝ እያለች ጭንቄዋን ይዛ እየጮኸች ነው።፡

Posted: 09 May 2025, 11:26
by Union
ገባ በሉና አንብቡ ፃፋ

ለአገው ሸንጎ ድርጅት ምስረታ ሱዳን ድንበር ላይ ተገናኝተው ነበር። በአካል መገኘት ያልቻሉት ተፈራ ባዬ እና ደሳለኝ ነበሩ።

ስብሰባው በስልክ እና በአካል ተጀምሮ፣ አገው ዘመነ መሪ እንድሆን ምረጡኝ በማለቱ አማራው ህብቴም መሪ እኔነኝ መሆን ያለብኝ ብሎ በማለቱ እና አማራው ባዬም መሪ ሀብቴ መሆን ያለበት በማለቱ፣ ስብሰባው ተበተነ :lol: :lol: :x

Then you won't believe what happened after the meeting......stay tune :lol:

Here are the ones that participated the meeting personally and remotely

አገው ዘመነ፣

አገው ምህረት ወዳጆ፣

አገው ተፈራ ማሞ፣

አጋሜ ደስአለኝ፣

አጋሜ አስረስ መአረይ፣

አጋሜ ሳሚ፣

አማራ ባዬ እና ሀብቴ

Debtera Union*

Re: አገው misraq ድርጅቷ ሳይመሰረት ፈርሶባት ደንግጣ ብርክ ብርክ ብሏት እስክንድርን ስሙን አታንሱብኝ እያለች ጭንቄዋን ይዛ እየጮኸች ነው።፡

Posted: 09 May 2025, 11:36
by Union
የአገው misraq ንዴት እና መጥፋት ምክንያቱ ይሄ ነው። :lol:

ድርጅቱ ሳይመሰረት ተገነደሰላት :lol: :lol: :lol: :lol:

Re: አገው misraq ድርጅቷ ሳይመሰረት ፈርሶባት ደንግጣ ብርክ ብርክ ብሏት እስክንድርን ስሙን አታንሱብኝ እያለች ጭንቄዋን ይዛ እየጮኸች ነው።፡

Posted: 09 May 2025, 13:13
by Misraq
ደቡቤው :lol:

ዋርካችን ዋና አዛዥ ሆኗል። አንበሳ