Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Union
- Senior Member
- Posts: 11589
- Joined: 14 Feb 2021, 15:24
Post
by Union » 09 May 2025, 11:42
እዚጋ ደግሞ ሌላ ትኩሳት
አይ አንቺ አለም..... አለ ኬኔዲ
ለሆዳሞች ሲኦል ነች

-
Fed_Up
- Senior Member+
- Posts: 22776
- Joined: 15 Apr 2009, 10:50
Post
by Fed_Up » 09 May 2025, 11:52
Union bro,
ኤርሚያስ ምን ንደሆነ ምን እንደሚሰራ ብዙ አላውቅም ግን ጉራጌ መሆኑ ብቻ ሌባ ነው ሊሉት ይችላል.. እናም አንተ ምን ትላለህ ሰለዚህ ሰው?
-
Union
- Senior Member
- Posts: 11589
- Joined: 14 Feb 2021, 15:24
Post
by Union » 09 May 2025, 12:06
Habesha brother Fed-up
ኤርምያስ ሌባ አይደለም። ሌባ ሰው ትክክለኛ መልካም ነገር ከአፋ በተደጋጋሚ አይወጣም። ለህዝቡ የሚቆረቆር ሰው ነው። ግን ጥሩ መንግስት አላገኘም። እየተጫወቱበት ነው። ሌባማ ቢሆን እነ አብይ ጫፋን አይነኩትም። በተጨማሪ ፈረንጆቹም አይፈልጉትም። የባንክ ሲሰትም በአበሻዎች እንዲያዝ ያደረገ ሰው ስለሆነ ህዝብ ስላስተማረ።፡
ጋላስልጤ Horus አብይ ቢያገኘው ተጠቅሞበት ሸቤ እንደከተው እንኳን አያውቅም።፡ ዝም ብሎ ነው የሚገረደው
Fed_Up wrote: ↑09 May 2025, 11:52
Union bro,
ኤርሚያስ ምን ንደሆነ ምን እንደሚሰራ ብዙ አላውቅም ግን ጉራጌ መሆኑ ብቻ ሌባ ነው ሊሉት ይችላል.. እናም አንተ ምን ትላለህ ሰለዚህ ሰው?