Page 1 of 1

Who is next, Selam?

Posted: 09 May 2025, 09:06
by Axumezana

Re: Who is next, Selam?

Posted: 09 May 2025, 09:27
by Selam/
ዓይጠ መጎጡ
አሁን ደግሞ ምን አመጣህ?

አንተ ቀኑን ሙሉ ቅራቅንቦ የዪቱብ ቪዲዮ ስታይ ትውላለህ ማለት፣ እኔ ሰላምም እነዚህን የማንም ልቃሚዎች አያለሁ ማለት አይደለም። ለራስህ እየው ደጋግመህ።

Re: Who is next, Selam?

Posted: 09 May 2025, 09:38
by Axumezana
ርእሱን ካነበብሽ በቂ ነው!

Re: Who is next, Selam?

Posted: 09 May 2025, 09:43
by Selam/
:?:
ግራ የገባህ ዜጋ ነህ!

Re: Who is next, Selam?

Posted: 09 May 2025, 09:50
by Axumezana
ምክንያት?

Re: Who is next, Selam?

Posted: 09 May 2025, 11:05
by Selam/
በማንም ልቃሚ ዩቱብ ቪዲዮ ሰላምን ለማታለልል ጭራስ አታስብ!

Re: Who is next, Selam?

Posted: 09 May 2025, 17:29
by Axumezana
ብልጥነት ነው ለእየሱስ እጅን መስጠት
ከሁሉም ይበልጣል የዘላለም ህይወት

Re: Who is next, Selam?

Posted: 09 May 2025, 20:36
by Selam/
ቀሲስ ዓይጠ መጎጡ

ዩቱብና አራት ኪሎ ነው እንዴ የዘላለም ህይወት የምታገኘው?

Re: Who is next, Selam?

Posted: 09 May 2025, 23:01
by Axumezana
ሁለቱም አያስገቡም! እምነት በልብ ነው!

Re: Who is next, Selam?

Posted: 10 May 2025, 14:41
by Selam/
ቀሲስ ዓይጠ መጎጡ
እምነት በልብ መሆኑን ከተረዳህ፣ ከካድሬ ምግባርህ ጋ አታደባልቀው።

አንድ የዪቱብ ጥጃ ትኩረት ለመሳብና ሳንተም ለመልቀም ሲል፣ ጴንጤ ነኝ ስላለ፣ ያንተ መፈንጠዝ ግልብነትክንና ስስታም መሆንክን ብቻ ነው የሚያሳየው። ጴንጤው ኦርቶዶክስ ሆኖ ተጠመቀልን ብሎ ወሬ የሚነዛውም ኦርቶዶክስ፣ ከአንተ ባልተናነሰ አልጫና እንጭጭ ነው። እውነተኛ አማኝ በወሬ ማዕበል አይናወጥም፣ በዩቱብ ሹክሹክታ አይሸማቀቅም፣ አይነቃቃም፣ አይነቃነቅም።

ያንተ አይነቱ ፈሳም ቱስ ቱስ ግን በአንድ በኩል ጥላቻ እየነዛና፣ ህዝብና ህዝብን እያናቆረ፣ በሌላ በኩል ደግሞ የመፅሐፍ ቅዱስ ቃላትን እየጠቀሰ ሊያወናብድ ይሞክራል። የወያኔ ካድሬ ሆኖ ሃይማኖተኛ ለመሆን የሚያስመስል ሰው፣ ልክ እናትና አባቱን በግፍ ገድሎ ሲያበቃ፣ የመንግስተ ሰማይ በር ካልተከፈተልኝ ብሎ የማጮኸው ህልመኛ ዓይነቱ ነው።