Page 1 of 1
Re: Happy Birth Day Ethiopia!
Posted: 09 May 2025, 09:03
by Odie
Pushkin son of a slave ascari,
Why is that even bothering you, causing you sleep disturbance when you are still in chain by a dictator?
Re: Happy Birth Day Ethiopia!
Posted: 09 May 2025, 10:39
by pushkin
Odie wrote: ↑09 May 2025, 09:03
Pushkin son of a slave ascari,
Why is that even bothering you, causing you sleep disturbance when you are still in chain by a dictator?
Re: Happy Birth Day Ethiopia!
Posted: 09 May 2025, 12:11
by Fed_Up
Re: Happy Birth Day Ethiopia!
Posted: 09 May 2025, 12:19
by Digital Weyane
ዛሬ የምናከብረው ኡናት አገራችን ኢትዮጵያን የተመሰረችበት 80ኛ ዓመት ያለፈውን የምናስታውስበት ፣ የምንመረምርበት እና የምንገመግምበት፣ ከዚህም በዘለለ የወደፊት እጣ ፈንታችንን የምንወስንበት ዕለት ነው። በተባበሩት አረብ ኤሚሬትስ ሥር በመሆን በባርነት ተገዝተን መኖር ያዋጣናል ወይ የሚሉ እና ሌሎች ተያያዥ ጥያቄዎችን የምናነሳበት አጋጣሚ ነው።
Re: Happy Birth Day Ethiopia!
Posted: 09 May 2025, 12:31
by Abere
በኋላ የመጣ ፈጣጣ ዐይን ያወጣ።ኢትዮጵያ አገር በነበረችበት ዘመን በዚህ ምድረ-ገጽ ያልነበረ ወፍ-አራሽ አገር ሁሉ በቅናት፤ በተንኮል፤ በልብ-ወለድ ታሪክ ለመገዳደር መሞከር ያስቃል። ከእኛም ወዲያ ፉጨት አፍ ለማሞጥመጥ ነው። የኢትዮጵያን ታሪክ ከኢትዮጵያዊያኖች በላይ ማንም ማለቅለቅ ወይ ማውራት አይችልም። ሲሮጥ እንደ ደረሰ የሰፈር አህያ ፈረኝጅ ለበርካታ አመታት እየረገጠ ሲጭነው የነበረ ቀናተኛ አስካሪ ነጭ የጻፈው ሁሉ የፈጣሪ ቃል ይመስለዋል። ማንኛውም ደዌ መፍትሄ አለው - ወይ ይድናል ወይ የሳርፋል - ባርነት ግን ክፉ የስነ-ልቦና የበታችነት ደዌ ፤ ትኩሳት እና ጠባሳው እየጠዘጠዘ ለትውልድ የሚተላለፍ ነው። አሳካሪዎች እንደ እነ ዘኢይመስል አይነቶቹ በቅናት ደዌ ቁራኛ ስር ናቸው - 24/7 ኢትዮጵያ ፎረም ላይ ተለጥፈው የበታችነት ትኩሳታቸው ሜጋቶን ንሯል።
Ethiopia is among the few oldest nation of planet Earth; and also, the only independent country in the history of humanity. No puppy country, produced in the laboratory of Western colonization can speak of Ethiopia. Synthetics are artificial and are not real. Synthetic land such as Ascari-land is causing incurable disease of Shabia/Jebha which debilitated the life of people of Eritrea province.
Re: Happy Birth Day Ethiopia!
Posted: 09 May 2025, 12:55
by Misraq
Re: Happy Birth Day Ethiopia!
Posted: 09 May 2025, 12:55
by Digital Weyane
<<የኡናት አገራችን ኢትዮጵያ እድሜና የመሪዎቻችንን ደሞዝ አይጠየቅም >> የሚለው አባባል ሁሌም ልክ ነው።
Re: Happy Birth Day Ethiopia!
Posted: 09 May 2025, 13:23
by Fed_Up