Page 1 of 1
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያንን እስራት እዩልኝ! እየሱስ ክርስቶስ ይፈታታል!
Posted: 09 May 2025, 06:18
by Axumezana
Re: የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያንን እስራት እዩልኝ! እየሱስ ክርስቶስ ይፈታታል!
Posted: 09 May 2025, 08:44
by Selam/
ዓይጠ መጎጡ
እኔ እምለው፣ ደብረ ፖርን ለወያኔዎች የሚያበላ መፅሃፍ ቅዱስ ደረሰላችሁ እንዴ?
Re: የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያንን እስራት እዩልኝ! እየሱስ ክርስቶስ ይፈታታል!
Posted: 09 May 2025, 08:54
by Axumezana
Selam ለራስሽ ስትይ ስሚው!
Re: የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያንን እስራት እዩልኝ! እየሱስ ክርስቶስ ይፈታታል!
Posted: 09 May 2025, 08:54
by ethiopianunity
Axumezana,
We know you guys inside the Orthodox changing its principles so Orthodox is hated. That is what happened in Catholic too which is hijacked by Globalists nonbelievers doing crime inside Vatican in order to bring down Christianity. You too are agents doing the same thing inside Orthodox.Orthodox Followers instead competing the best style running to wear Shema like everybody, save the Orthodox! Stop funding to the current non believers itrying to destroy Orthodox, instead, clean house first. The curren Illuminat Abune Matias introduced Money into the church! No longer true faith if money is involved.
Re: የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያንን እስራት እዩልኝ! እየሱስ ክርስቶስ ይፈታታል!
Posted: 09 May 2025, 09:32
by Selam/
Thanks but no thanks!
እኔ እንዳንተ ስቀላውጥና ስቅበዘበዝ አልውልም። ለመኖርና ለመዳን የሚያስፈልገኝ ሁሉ ተለክቶና ተሞልቶ ተሰጥቶኛል!
Axumezana wrote: ↑09 May 2025, 08:54
Selam ለራስሽ ስትይ ስሚው!
Re: የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያንን እስራት እዩልኝ! እየሱስ ክርስቶስ ይፈታታል!
Posted: 09 May 2025, 09:46
by Axumezana
ethiopianunity
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ንፁህ ወንጌል ብቻ ታስተምር፥ ለዘመናት ውስጣ የገባውን እንክርዳድ ጣኦት አምልኮ(በታቦት በስዕለ አድህኖ ስምና በእጅ ለተሰራ ህንፃ መስገድ) በቁዱሳንና በመላእክት ስም የባእድ አምልኮ የመሳሰሉት ይወገዱ የሚል ነው።
viewtopic.php?t=295166&p=1292929#p1292929