Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
ethiopianunity
Member+
Posts: 9958
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

የኢትዮጵያ ጎጂዎች ግለሰቦችን ማምለክ

Post by ethiopianunity » 08 May 2025, 14:42

ለምንድን ነው የ ፒፒ ካድሬዎች ኢትዮጵያዊ ነኝ በዘር ኣላምንም የሚሉ በደርግ ካባ ስር ያሉት በተየለይም መንጌ እንዲህ ኣለ ብለው መንግስቱ ህ ማርያም የበታችነት ስሜት ያለው በውጭ ሃይሎች የተመለመለ፣ የተማረን፣ ኣገር ለብዙሺህ ኣመታትን ጠላትን በመዋጋትና እምነትን ይዞ የኖረውን፣ ካለም የተለየ የንጉስን ኣገዛዝ የገረሰሰ ጀግና ነው የሚሉት። ለኢትይጵያውያን ና ላገሪቱ ጉዳት እንጂ ኣንድም ጥቅም ሳያመጣ፣ የህዝበን ሆድ በባዶ ፉከራና ሽለላ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ብሎ በማታለል የሞላ ህዝብን፣ ያገር መከላከያን፣ በባዶ ማግዶ በመጨረሻም ስልጣን በሰጡት የውጭ ሃይል እርዳታ ራሱን ለማዳን ኮብልሎ፣ ለህዋሃት ያስረከበው መንግስቱ ብቻ ነው። መጀምርያውኑ፣ በበታችነት ስሜት የሚገዛ ለራስ ከፍታና ጥቅም ብቻ ስለሚሰራ ኣገርን አጥፍቶ ኣውድሞ የሚሄድ ሰው ነው። ማንኛውም መሪ፣ ካለፈው ታሪክ ጥቅምና ስ ህተት ለመማር ታሪክን ይዞ የሚመራና ለትውልድ ታሪክን በክበር ማስቀመጥ ነው።

ፒፒ የተሞላው ኣሁን የደርግና መንግስቱ፣ ኦርቶዶክስን ኣፍርሶ የባእድ ኣምልኮ፣ የህዋሃት ና የ ኦነግ ሻብያ ስሬታ ኣደገኛውን የዘር ልዩነትን የሚያስቀጥል፣ የኣንዳይነት ጾታ፣ የኢሃፓ ፣የኢሉሚናቲ ኣምላኪዎች የተሰገሰገበት ፓርቲና ቡድን ነው።
ዒትዮጵያ በነዚህ ሁሉ ፒፒ ውስጥ የተሰገሰጉ ግፍ እስካሁን እያስተናገደች ነው። የ ኣብይም ሆነ የፒፒ ካድሬዎች የመንግስቱ ሃይለማርያምን ቪዲዮ በማሳየት የመንግስቱን ይፕሮፓጋንዳ ንግ ግርን እንደ ጀግነነት በማሳየት እንደገና በህዝብ ላይ ማፌዙን በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ

የኢትዮጵያን የንጉሳዊ የሰላም ፣ የዲፕሎማሲያዊ ኣገዛዝም ሆነ ከቅኝ ገዢነት ትልቅ ኣስተዋጾ ያላቸውን የላይ ቡድኖችንም ሆነ የውጭ ኣለቃቸውን ለማስደሰት፣ እንደውም የበታችነት ስሜት እንደ መንግስቱና መለስ ዘናዊ ኣይነቶች ስለሆኑ የንጉሶቻችንም ሆነ የኣያት ቅድመ ኣያቶቻችን ተጋድሎን ውሃ ላይ እያፈሰሱ ነው ያሉት። ከሰሜን ኤርትራውያን ጭምር እስከ ደቡብ፣ ከምራብ እስከ ምስራቅ ኢትዮጵያውያን ለነጻነታቸው ላገር እድገት ተጋድሎ ያደረጉ የተሳተፉ ናቸው። ከደርግ ጀምሮ ኣደገኛ በውጭ ሃይል የሚመሩ የበታችነት ስሜት ያለባቸው ፖለቲከኞች ተፈጥረዋል።
ባሁኑ ጊዜ ስለበጎ ያለፈው ታሪካችንም ሆነ ባህላችን ከተነገረ የሚደነግጥ፣ ሊያጠቃህ የሚቃተው ሰዎች በርካታ ናቸው። ሕዝብን በፈርፈርስኪም ሆነ፣ በልዩነት የሚያባላ ነው ሚድያን የሚስበው። ለምን ብለን እራሳችንን እንጠይቅ።