Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Selam/
Senior Member
Posts: 15023
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: The arrogance of Isaias foot soldiers shall be deflated forever!

Post by Selam/ » 08 May 2025, 08:29

ዓይጠ መጎጡ
ከወደቁ በኋላ መንፈራገጥ ለመላላጥ ነው።

እብሪተኛነታቸውንማ አሳዩህ። መንደርህ ድረስ መጥተው፣ አደባይተውህ፣ ከወሎ የሰረቅከውን ወጥ ቀምሰው፣ ሴቶችህን አማግጠው፣ የተረፋቸውን ይዘው ሄዱ። አንተ ያኔ ቀሚስ ውስጥ ተደብቀህ ነበር? ቱልቱላ!

Axumezana
Senior Member
Posts: 16972
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: The arrogance of Isaias foot soldiers shall be deflated forever!

Post by Axumezana » 08 May 2025, 09:20

የኢሳያስ ወንጀል አስደሰተሽ?

የአንቺ ቀሚስ?ብለሽ ብለሽ የማታመጭው ነገር የለም!

Selam/
Senior Member
Posts: 15023
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: The arrogance of Isaias foot soldiers shall be deflated forever!

Post by Selam/ » 08 May 2025, 18:01

ዓይጠ መጎጡ
ኢሳያስ እንደ ከብት እየነዳ አዲስ አበባ ድረስ ያመጣችሁ እናንተን፤ ትገንጠል የሚል ፊርማ አስጎንብሱ ያስፈረማችሁ እናንተን፣ ኢትዮጵያ የመቶ ዓመት ዕድሜ ብቻ ነው ያላት ብላችሁ አንድ ጉድጓድ ውስጥ አብሮ ለመፀዳዳት የደረሳችሁት እናንተ፣ ጎፈሬያችሁን ስትታጠቡና ጫማ ስትጫሙ የዓይነ ውኃህ ቀፈፈን ብላችሁ ያባረራችሁት እናንተ፣ ያላቅማችሁ ተንኩሳችሁ አፈር ድሜ የቀመሳችሁት እናንተ፣ ግመል ይጠጣበት ያላችሁትን ምድር ሄደን ካልጠጣን ሞተን እንገኛለን ብላችሁ የምትንጫጩት እናንተው!

ታዲያ እኔ ሰላም ከአንተ ግራ ከገባህ ቀባዣሪ ጋ እንደ ዥዋዥዌ አብሬ እንድወዛወዝልህ ትፈልጋለህ እንዴ?

Axumezana
Senior Member
Posts: 16972
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: The arrogance of Isaias foot soldiers shall be deflated forever!

Post by Axumezana » 08 May 2025, 18:15

It is good you could not understand Axumezana even after such a long time. Keep guessing ! But we can work together on #Abiy Bring Back Our Access to Red Sea!

Selam/
Senior Member
Posts: 15023
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: The arrogance of Isaias foot soldiers shall be deflated forever!

Post by Selam/ » 08 May 2025, 20:18

እንዴ በሚገባ ነዋ፣ ምድሩም ገሃነሙም አጭበርባሪ ነህ ብሎ ያስወገደህን ከይሶ እኔ ስላም ምን በወጣኝ ነው የምታለልልህ?

Post Reply