Zmeselo wrote: ↑07 May 2025, 18:46No, I like Menelik.
He signed the Wuchale treaty and forever ascertained my country and yours are not the same.![]()
Union wrote: ↑07 May 2025, 16:12ያጣ ለማኝ ተሳድቦ ይሄዳል ነው ጫወታው።![]()
![]()
![]()
![]()
![]()
![]()
ነጮቹ ጥቁርን እንደሚጠሉት ነው akaleguzi ዘምሰሎ ኢትዮጵያን የሚጠላው። ምክንያቱ ነጮቹ እራሱን እንዲጠላ አድርገው ነው የቀረፁት። ስለዚህ ነጮችን ያሸነፈውን ምንልክን በመጥላት ለነጮቹ ያላቸውን ታማኝነት ሲያሳዩ ኖረዋል። ከባርነት ገና ነፃ አልወጡም።
ሌላው አፍሪካ እና ጥቁር አሜሪካ እናም ጀማይካ እና ካሪቢያን ግን በምንልክ የመጣባቸውን ሰቅለው ነው የሚገድሉት። ነጮችን ማሸነፍ እንደሚቻል ያሳያቸው ብቸኛ የነፃነት ብርሀናቸው ስለሆነ ነው። ከፈጣሪ በታች ተስፋቸው ምንልክን እና የምንልክ መንፈስ ብቻ እንደሆነ ስለሚያውቁ ነው
ነጮቹም የኮሪደር ልማት ዶላር የሚከሰክሱት፣ በጋላ OLF እና በህውሀት በኩል ኢትዮጵያን የሚወጉት ይሄን የነፃነት ተስፋ ለማጥፋት እና የጥቁርን ህዝም ዘላለማዊ ባሪያቸው ለማድረግ ነው
Abere wrote: ↑07 May 2025, 15:23Zeimeselo![]()
እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል አለች የአስካሪ-ምድር አህያ። ሸታታም አባ-ሻዎል ኤርትራ ከአውሮፓ ድሃ በነበርችዋ ጣልያን ስለተረገጠች ለበርካታ አስርት አመታት ኢትዮጵያም ለምን አብራ አልተረገጠችም ከሚል የመጣ የነቀዘ የበታችነት ስሜት የመነጨ ነው።
ግመል ሳቢ ኋላ ቀር![]()
In the first place, this should not have been your business. Your ancestors were shoe shiners of Italy.![]()