Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 35972
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

በክስታኔ ጉራጌ (ሶዶ) በድፍን ታሪኩ ጀግና እንጂ አንድ አንኳን ባንዳ አልተወለደበትም! የሶዶ አርበኞች ሃውልት !!

Post by Horus » 06 May 2025, 21:26

አሁን ለነዚህ አርበኞች ጀግኖች በሙሉ ሃውልትና አደባባይ ሊቆምላቸው ነው !! ይህ ጉዳይ ለኢትዮጵያ አርበኞች ማህበር ጭምር ቀርቧል