Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Odie
Member
Posts: 4052
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

የሚትሪክ ቶን ስንዴው ነገር አሁንም ኮረኮረኝ አልገባኝም?

Post by Odie » 06 May 2025, 20:38

እንዴዴዴዴ :idea:

ያልጠረጠረ ተመነጠረ አሉ ነገሩ:: አንዳንዴ ጤነኛ ጥርጣሬም/healthy paranoia ጥሩ ነው:: እንዲህ ብለን እንጠይቃለን:
1. በውነት ለትግራይ የተጫነ ነገር አለ?

2. የተጫነ ነገር ካለ በእውነት ስንዴ ነው? ስንዴውስ ኬት መጣ? ተጋሩን ለመግደል GMO ቢሆንስ? ነቀስ ቢኖረውስ? ዘር የሚያመክን ቢሆንስ?

3. ስንዴ ባይሆንስ? ለመሽወድ የተጫነ አፈር ቢሆንስ?

4. አፈር ውስጥ የተጫነ ቦምባ ተቀጣጣይ ቢሆንስ?

5. ወያኑስ ሊያስጭን ማን ፈቀደለት?

6. ጋዝ ቢሆንስ....ቢሆንስ...

7. ስንዴው ለምን በወልቃይት ለአማራ አልተስጠም?

ስውየው ያፈቀራት ወዳጁን ከንፈር ቢስም ሙቀት የለም::
ቢዳብሳት አትንቀሳቀስም:: ጭጭ ምንጭጭ!
ተበሳጭቶ ምን ይበላት? በዚህ አይነት ብተኛሽም በሶሰት ቀንሽ አታውቂም ማለት ነው ብሎ ቁጭ :lol:

ጁሊያ ያኔ አንቶኖቭ ከሱዳን ትግራይ ተደብቃ ስታርፍ ዝንብ መሰላ ነው የሽወደችው!! ልክ እንዴሴትየዋ ሲያሿቸውም አያውቁምና!! ቢያውቁማ ኦላ ጢቢጢቢ ትጫወትባቸው ነበር? ሱሉልታ ገብታ :lol:
.............
ፋኖ እኮ እንደ ዩንየን ወይም ሌላ የሚያወዛግበው ባያጣ በዚህ አይነት ነግሶ ነበር እንሽላሊት እየመስላቸው በቀዳዳ ሽልኮ!
...........
ግን ግን ትግራይ የገባው ሜትሪክ ቶን ስንዴ ብልፅግና ጉልበቱን ጨርሶ ኤክስፖርት ያረገው ስንዴ በዚህ ተመልሶ ቢሆንስ?

--------
ስንዴውም የጽምዶም ጎል አልገቡኝም :lol: :lol:

እግዚሃርን ነገር ማቀጣጠሌ አይደለም እንደው ማጣፈጤ እንጂ!! በክፉ አይን እንዳታዩት አደራ!!

Odie
Member
Posts: 4052
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: የሚትሪክ ቶን ስንዴው ነገር አሁንም ኮረኮረኝ አልገባኝም?

Post by Odie » 06 May 2025, 22:05

Axumkizenam, I told you don't eat from that wheat, or you are dead :lol:

Also take attendance on this forum. Anyone who is absent for a while may have eaten the wheat and potentially dead or disabled :lol:

Post Reply