Page 1 of 1
ሆዳም ሰዎች መልካቸው የሚመሳሰለው ለምንድነው?
Posted: 06 May 2025, 18:40
by Selam/
Re: ሆዳም ሰዎች መልካቸው የሚመሳሰለው ለምንድነው?
Posted: 06 May 2025, 20:32
by Selam/
Re: ሆዳም ሰዎች መልካቸው የሚመሳሰለው ለምንድነው?
Posted: 06 May 2025, 23:23
by Union
ከርሳም አይምሮ ቀጫጫ ሆረስ ሁላ
የነጭ አሽከር ለሆዱ ያደረ የህዝብ ጠላት እነኝህ ናቸው
Re: ሆዳም ሰዎች መልካቸው የሚመሳሰለው ለምንድነው?
Posted: 07 May 2025, 07:50
by Axumezana
እነዚህ ሰዎች እያንዳንዳቸው በየግላቸው ትልቅ ታሪክን የሰሩ ሰዎች ናቸውል። ሆዳሞች ብለሽ መፈረጅሽ ስህተት ሲሆን መልካቸው ይመሳስላል ካልሽ ኢትዮጵያውያን በመሆናቸው ሊሆን ይችላል። እያንዳንዱን እንደ ስራው መተቸት መብትሽ ሲሆን አዳብለሽ እንድ የወለንጪቲ ወፍጮ ውስጥ መክተትሽ ልክ አይደለም!
ስድብ የሚያመርት የሻገተ አንጎል
እውነት ከውሸት አይለይ ሁሌ መነሃለል
ኢየሱስ ይወድሻል ፈውስ ይሰጥሻል
ጥላችን ነቅሎ ፍቅር ይሞላሻል
መረበሽን ወስዶ ሰላም ይሰጥሻል
የዘላለም ህይወት ክርስቶስ አድሎሻል
Re: ሆዳም ሰዎች መልካቸው የሚመሳሰለው ለምንድነው?
Posted: 07 May 2025, 09:28
by Selam/
ኧረ እፈር፣ አንተ መዥገር
የገዳዮች፣ ክፋይ ስንጥር
በፈጣሪ፣ አትቆምር
አትተርተር፣ ለራስህ ኑር
Re: ሆዳም ሰዎች መልካቸው የሚመሳሰለው ለምንድነው?
Posted: 07 May 2025, 10:02
by Axumezana
መፃፍ ስትጀምር በስድብ
ቀኝ አውለኝ እስቲ በይ ሰላም ታብብ
Re: ሆዳም ሰዎች መልካቸው የሚመሳሰለው ለምንድነው?
Posted: 07 May 2025, 16:51
by Selam/
ስድብ ለወያኔ፣ ውረደት ለወያኔ
ለሃጥያቶች ቋት፣ ለዚያች ለኩነኔ