Page 1 of 1
ቱስ ቱስ
Posted: 06 May 2025, 18:20
by Horus
ግማሽ ስንኝ
ቦዘኔ ባዘነ
ሌዚ አላዘነ
ገለባ መዘነ
ፋንዲያ ከሸነ
ምናብ የዘገነ
በቲክ ቶክ ገነነ
በወሬ ያመነ
በውል የከሰነ
ሆረስ
Re: ቱስ ቱስ
Posted: 06 May 2025, 18:35
by Union
ዱሮም ለይስሙላ
ለሆዱ የማይላላ
ሰርቆ የሚበላ
ከመደመር ሌላ
ከመስገድ ለጋላ
ከመማል በጫላ
ሌላ የለው መላ
ሌባ ስልጤ ሁላ
Debtera Union*
Re: ቱስ ቱስ
Posted: 06 May 2025, 18:54
by Union
አብይ ተሸንፏል
ብርሀኑም ከስሯል
ፋኖም አሸንፏል
አብይም ደንብሯል
ክረምት መጥቶበታል
ብርክ ብርክ ብሎታል።
ላንቺ ግን ይጮሀል
አይዞሽም ይልሻል
ብር ይልክልሻል
ደስም ያሰኝሻል
ስድብሽን እርጪ
እያለ ያዝሻል።
አንቺም እያልሽ እልል
እያሸነፍን አይደል
ስትይው ስትይው
አይንሽ ብሎ ኩብልል
እቅፍ እያረግሽው
የዶላሩን ድብል
አዎ እያሸነፍን ነው
ፋኖን እያጠፋነው ነው
ማንም ምድራዊ ሀይል
የማያሸንፈው ሰራዊታችን ነው
ብሎ አላትና ሆረስም
ደስ አላት አይኗም
ጭልም ጭልም
ስልምልም ስልምልም
ድክምክም ድክምክም
አለባት ውዝምዝም።
ላም አለኝ በሰማይ
ምን አለ ቢዘንብ
እርጎዋ አናቴ ላይ.....አለ ሆረስ

Re: ቱስ ቱስ
Posted: 06 May 2025, 21:02
by Horus
ቱስ ቱስ
የቲክ ቲክ ጡጥ ጡጥ
መናኛ የቃላት ስብስብ
Re: ቱስ ቱስ
Posted: 06 May 2025, 23:19
by Union
ስልጤጋላው
አይምሮ ቀጫጫው
ንፋስ የወሰደው
ጋላ ላይ የለጠፈው።
ሸርሙጣና አንቺን
ምን ይለያችዃል
ገንዘብ እና ሆድ
ጭኖ ይነዳቹሀል
አይይይይይ
Horus wrote: ↑06 May 2025, 21:02
ቱስ ቱስ
የቲክ ቲክ ጡጥ ጡጥ
መናኛ የቃላት ስብስብ
Re: ቱስ ቱስ
Posted: 07 May 2025, 00:53
by Tiago
ሆረስ ቅሌታም ሽማግሌ ከለአቅሙ ለፍልፎ ፈሱን ቱስ ቱስ አደረገ

ቆለጥ የሆነ ፍጥረት
Re: ቱስ ቱስ
Posted: 07 May 2025, 01:35
by Horus
ግጥምኮ አይደለም ሃ በሃ ቢሳካ
አረፍተ ነገሩ ስሜትን ካልነካ
የቃላት ዲሪቶ የሃሳብ ቡቱቱ
ነገረ ገለባ ቲቲ ታታ ቱቱ
ሆረስ
ሜይ 7 ቀን 2025
Re: ቱስ ቱስ
Posted: 09 May 2025, 01:10
by Horus
ቱስ ቱስ ብላ ተንፍሳ ነበረ
በቀዳዳው አፏ በቲክ ቶክ የሾረ
ስንኝ ለመቋጠር ቃጥቷት እንደ ዋዛ
ሳይማር ያወቀው ፈልቶ ስለበዛ
ሆረስ
ሜይ 8 ቀን 2025
Re: ቱስ ቱስ
Posted: 09 May 2025, 12:17
by Horus
የኢ አር ቦዘኔ በራንደም ተፈጥሮ
ሲነጋ ይነቃል ሲመሽ ይደቅሳል በከብቶች ኑሮ
አልቦ ዘ ሕላዌ በድን ግዑዝ እቃ
አይደለም ለመኖር ለመሞት አይበቃ
ሆረስ
ሜይ 9 ቀን 2025
Re: ቱስ ቱስ
Posted: 09 May 2025, 13:06
by Union
ሆረስ ሽማግሌ
አስመሳይ ነበረ
ከደም ጠጪዎችጋ
ህዝብ የመዘበረ
ይሉንታ የሌለው
ለሆዱ ያደረ
debtera Union* አባ ንገር
ሰኔ ሰላሳ ቀን

Re: ቱስ ቱስ
Posted: 09 May 2025, 13:11
by Union
Happy Friday Fano! And congratulations
.
.
Re: ቱስ ቱስ
Posted: 09 May 2025, 13:22
by Union