Page 1 of 1
ይህችን ለጋላሞታዋ Selam አድሩስልኝ!
Posted: 06 May 2025, 03:32
by Axumezana
ራስሽን እንደምትጠይና ሰላም እንደሌለሽ ግልጽ ነው! ለዛ ነው የስድብ ሱስ የያዘሽ! ቀኑን በስድብ ጀምረሽ በስድብ የምትጨርሺው! ተሳዳቢ ሰው ግብዝ ትእቢተኛ ግልፍተኛ ሰላም የራቀው እረፍት የሌለውና እንቅልፍ የሌለው ጋደኛም ትዳር ልጅም የሌለው ሚስኪንና ብቸኛ ሰው ነው።
ሰይጣን የሚቆጣጠራቸው ሰዎችም የስድብ ሱስ አለባቸው
https://youtube.com/shorts/xuroaHuULFk? ... p5C0Y7vFei
Re: ይህችን ለጋላሞታዋ Selam አድሩስልኝ!
Posted: 06 May 2025, 11:06
by Axumezana
Re: ይህችን ለጋላሞታዋ Selam አድሩስልኝ!
Posted: 06 May 2025, 12:40
by Selam/
ዓይጠ መጎጡ
ትክክል ብለሃል፣ የአንተ ዓይነቱን የእባብ ወያኔ ካድሬ ሳይ ያጥወለውለኛል። የዕልፍ አዕላፍን ደም አፍስሰህ፣ ምንም እንዳልተፈጠረ በማስመሰል ከጤነኛ ሰዎች እኩል ባለጌ አፍህን ስትከፍት፣ የሚገባህን መልስ እሰጥሃለሁ። I hate woyane rats!
Re: ይህችን ለጋላሞታዋ Selam አድሩስልኝ!
Posted: 06 May 2025, 23:21
by Axumezana
ትክክል ነህ ማለትሽ መልካም ነው።ከመለወጥ በፊት ራስን ማወቅ ያስፈልጋል!
Re: ይህችን ለጋላሞታዋ Selam አድሩስልኝ!
Posted: 06 May 2025, 23:35
by Selam/
ዓይጠ መጎጡ
ኧረ ትንሽ እንኳን እፈር።
ለ50 ዓመት ስትዘርፍና ስትገድል ኖረህ አሁን አይንህን በጨው አጥበህ፣ ከእኔ ከሰላም ጋር ዕኩል ስታወራ አታፍርም?
ከይሶ!
Re: ይህችን ለጋላሞታዋ Selam አድሩስልኝ!
Posted: 07 May 2025, 04:22
by Axumezana
ፀባዬ ክፉ
በስም ይደግፉ
ጠብ አመልዋ
ሰላም ስሟ
Re: ይህችን ለጋላሞታዋ Selam አድሩስልኝ!
Posted: 07 May 2025, 13:09
by Fed_Up
አክሱም ቅዘናም..
"ጋለሞታ" ብለህ ርእስ ከፍተህ ተሳድበህ... ሰላም ተሳዳቢናት ትለናለህ:: ይህ የተመጣጠነ ምግብ ሳያገኝ ቀጭጮ ያደገ ጭንቅላት ካላቸው ሰዎች ጋር መዋል እንዴት ያስጠላል:: ኤጭ
Re: ይህችን ለጋላሞታዋ Selam አድሩስልኝ!
Posted: 07 May 2025, 13:26
by Axumezana
አማርኛ ይከብደሃል መሰለኝ! ቃሉ ብዙ ትርጉም ነው ያለው ( ስድብ ብቻ አይደለም) እርሷ ትርጉሙ ገብቷት ተቀብለዋለች!
"ትክክል ብለሃል፣ የአንተ ዓይነቱን የእባብ ወያኔ ካድሬ ሳይ ያጥወለውለኛል። የዕልፍ አዕላፍን ደም አፍስሰህ፣ ምንም እንዳልተፈጠረ በማስመሰል ከጤነኛ ሰዎች እኩል ባለጌ አፍህን ስትከፍት፣ የሚገባህን መልስ እሰጥሃለሁ። I hate woyane rats!"
Re: ይህችን ለጋላሞታዋ Selam አድሩስልኝ!
Posted: 07 May 2025, 16:44
by Selam/
ልድገመው፥ I hate woyane rats!