Page 1 of 1

ዘመቻ አንድነትና የቀይ ኮከብ ዘመቻ እንድ ናቸው ሁለቱም ብዙ ተዎርቶላቸው ውሃ ውስጥ ገብቶ እንደ ሟሟ ጨው ሆነዋል!

Posted: 06 May 2025, 03:00
by Axumezana
ዘመቻ አንድነት ዘመቻ ቀይ ኮከብ
የከሰረ ሴራ የተበላ እቁብ
እንደ ጆፌ አሞራ ጀፍ ጀፍ
ያላዋቂ ውግያ እንክርፍፍ
ተመክሮ ውሰድ ከቲዲፍ


viewtopic.php?f=2&t=358931#p1543445