Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Union
Senior Member
Posts: 11673
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: BAD News For አገው misraq: እስክንድር የደሳለኝ እና የተፈራ ማሞን ጦር አፈረሰው።፡ቅቅቅቅቅ።፡በንዴት አገው ዘመነ እና አገው ምህረት ወደ ሸዋ ሊዘምቱ ነው። ኸረ እልል በሉ

Post by Union » 06 May 2025, 01:23

አገው ምህረት በጣቱ መፈረም የማይችሉው ሰውዬ የአዲሱ ድርጅታቸው ወታደራዊ ሀላፊ ሆኖ ተመርጧል። :lol:

እንኳን ደስ አለን ኢትዮጰያዊያኖች :lol:

Union
Senior Member
Posts: 11673
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: BAD News For አገው misraq: እስክንድር የደሳለኝ እና የተፈራ ማሞን ጦር አፈረሰው።፡ቅቅቅቅቅ።፡በንዴት አገው ዘመነ እና አገው ምህረት ወደ ሸዋ ሊዘምቱ ነው። ኸረ እልል በሉ

Post by Union » 06 May 2025, 01:30

ደሳለኝ እና ተፈራ ማሞ ቂሎ ፈርጥጠው ወደ ጎጃም አገው ምድራቸው ገቡ።

Bye bye ሸዋ በይ እስቲ አገው misraq :lol:

ድርጅት መሰረትሽ አሉ :lol:

ድርጅትሽ ማን ይባላል እያልኩ ሳጋልጥሽ ተሯርጠሽ ድርጅት መሰረትሽ አሉ :lol:

Naga Tuma
Member+
Posts: 6063
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: BAD News For አገው misraq: እስክንድር የደሳለኝ እና የተፈራ ማሞን ጦር አፈረሰው።፡ቅቅቅቅቅ።፡በንዴት አገው ዘመነ እና አገው ምህረት ወደ ሸዋ ሊዘምቱ ነው። ኸረ እልል በሉ

Post by Naga Tuma » 06 May 2025, 15:33

Union wrote:
06 May 2025, 01:30
ደሳለኝ እና ተፈራ ማሞ ቂሎ ፈርጥጠው ወደ ጎጃም አገው ምድራቸው ገቡ።

Bye bye ሸዋ በይ እስቲ አገው misraq :lol:

ድርጅት መሰረትሽ አሉ :lol:

ድርጅትሽ ማን ይባላል እያልኩ ሳጋልጥሽ ተሯርጠሽ ድርጅት መሰረትሽ አሉ :lol:
Are you trying to say that:

1) You have broken away from Misraq in advising Horus to retire from politics?

2) Rescinded your assertion that Oromos know exactly what they want and that Horus doesn’t know what he wants?

Misraq
Senior Member
Posts: 15176
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: BAD News For አገው misraq: እስክንድር የደሳለኝ እና የተፈራ ማሞን ጦር አፈረሰው።፡ቅቅቅቅቅ።፡በንዴት አገው ዘመነ እና አገው ምህረት ወደ ሸዋ ሊዘምቱ ነው። ኸረ እልል በሉ

Post by Misraq » 06 May 2025, 16:52

ደቡቤው ጥላሁን የከሚሴው አባዱላ ጋላ መከታው የመከላከያ ሽፋን እየተሰጠው የሸዋ ፋኖዎችን ቁም ስቅል ቢያሳይም መጨረሻ ላይ ይሸኛል፥፥ እመነኝ:: ደሳለኝ እዛው ሸዋ ነው

Abere
Senior Member
Posts: 13795
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: BAD News For አገው misraq: እስክንድር የደሳለኝ እና የተፈራ ማሞን ጦር አፈረሰው።፡ቅቅቅቅቅ።፡በንዴት አገው ዘመነ እና አገው ምህረት ወደ ሸዋ ሊዘምቱ ነው። ኸረ እልል በሉ

Post by Abere » 06 May 2025, 17:28

አሁን ምድር ላይ ካለው እውነታ አንጻር ድፍን ወሎ ቤተ አማራ ሙሉ በሙሉ በሚባል መልኩ አማራ ህዝባዊ ፋኖ ኮማንድ እና አመራር ስር ነው። እንድሁም ድፍን ሸዋ አማራ ህዝባዊ ፋኖ ነው። በጎጃም እና ጎንደር ውስጥ ግን ኅዳጣን (ንዑሳ) ህወሓት ያደራጃቸው የወያኔ መንገድ ጠራጊ የውሸት ፋኖዎች ውርውር ያሉ ነው - በእነዚህ ክፍለ ሀገራትም አማራ ህዝባዊ ፋኖ በቀጣዩ ሙሉ በሙሉ በኮማንድ እና አደረጃጀት ያስገባቸዋል። አማራ ፋኖ ህዝባዊ በእያንዳንዱ የአማራ ቤተሰብ ልብ የገባ ነው።

ህወሓት-ፋኖ ያለው ቲክቶክ ላይ እና ሳንቲም ለቃሚ YouTube አክቲቪስት ላይ ነው። መሬት ላይ የለም። በቲክቶክ ግን ዘመቻ አንድነት ይልህና በቅብብሎሽ አቧራ ያስነሳል - በአማራ ተራራዎች ግን አይን የሚገባ አንዳች አቧራ የለም። መቀመጫውን መቀሌ ደደቢይ ያደረገው ህወሃት ፋኖ የፕሮፓጋንዳ ትወና ብቻ።
ምስራቅ ደግሞ 1ቁጥር አርቲስት ነች - 2 ባለክላሽ ከ1 የሰፈር ወጠምሻ ጥግ ትለጥፍ እና ሰማይ ተደፋ ትላለች። ህዳጣን ህወሃት ፋኖ አቅም ያለው በማስመሰል ግዙፉን የአማራ ህዝባዊ ፋኖ ለመገዳደር።

Is Misraq copying her OLF-PP colleague confuse and convince tactic? :mrgreen:

Union
Senior Member
Posts: 11673
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: BAD News For አገው misraq: እስክንድር የደሳለኝ እና የተፈራ ማሞን ጦር አፈረሰው።፡ቅቅቅቅቅ።፡በንዴት አገው ዘመነ እና አገው ምህረት ወደ ሸዋ ሊዘምቱ ነው። ኸረ እልል በሉ

Post by Union » 06 May 2025, 17:44

አገው misraq ደሳለኝን አትንካብኝ ሸዋ ነው ያለው እያለች ነው። :lol:

የጀነራል መከታው ጦር እሰሳ ላይ ነው እየመጣልሽ ነው ሲላት ደንብራ ሰሜን ምእራብ ሸዋ ሄዳ ቁጢጥ ብላ ነበር። እዛም እየመጣልሽ ነው ሲሏት ጎጃም አገው ምድሯ ገብታለች :lol:

አገው ዘመነ አይዞሽ እያላት ነው።

Abere wrote:
06 May 2025, 17:28

አሁን ምድር ላይ ካለው እውነታ አንጻር ድፍን ወሎ ቤተ አማራ ሙሉ በሙሉ በሚባል መልኩ አማራ ህዝባዊ ፋኖ ኮማንድ እና አመራር ስር ነው። እንድሁም ድፍን ሸዋ አማራ ህዝባዊ ፋኖ ነው። በጎጃም እና ጎንደር ውስጥ ግን ኅዳጣን (ንዑሳ) ህወሓት ያደራጃቸው የወያኔ መንገድ ጠራጊ የውሸት ፋኖዎች ውርውር ያሉ ነው - በእነዚህ ክፍለ ሀገራትም አማራ ህዝባዊ ፋኖ በቀጣዩ ሙሉ በሙሉ በኮማንድ እና አደረጃጀት ያስገባቸዋል። አማራ ፋኖ ህዝባዊ በእያንዳንዱ የአማራ ቤተሰብ ልብ የገባ ነው።

ህወሓት-ፋኖ ያለው ቲክቶክ ላይ እና ሳንቲም ለቃሚ YouTube አክቲቪስት ላይ ነው። መሬት ላይ የለም። በቲክቶክ ግን ዘመቻ አንድነት ይልህና በቅብብሎሽ አቧራ ያስነሳል - በአማራ ተራራዎች ግን አይን የሚገባ አንዳች አቧራ የለም። መቀመጫውን መቀሌ ደደቢይ ያደረገው ህወሃት ፋኖ የፕሮፓጋንዳ ትወና ብቻ።
ምስራቅ ደግሞ 1ቁጥር አርቲስት ነች - 2 ባለክላሽ ከ1 የሰፈር ወጠምሻ ጥግ ትለጥፍ እና ሰማይ ተደፋ ትላለች። ህዳጣን ህወሃት ፋኖ አቅም ያለው በማስመሰል ግዙፉን የአማራ ህዝባዊ ፋኖ ለመገዳደር።

Is Misraq copying her OLF-PP colleague confuse and convince tactic? :mrgreen:
Last edited by Union on 06 May 2025, 17:50, edited 1 time in total.

Post Reply