Page 1 of 1
Now HGDEF and TPLF are working together, what will be Andargachew Tsige's status? lol
Posted: 05 May 2025, 16:05
by Misraq
.
.
.
እንደ ኳስ ለዝውውር ወደ ወያኔ ካምፕ ይላክ ይሆን? አይ የዜጋ ቦለቲከኞች እንደው የማንም ጢቢጢቢ መጫወቻ ሆነው መቅረታቸው ያሳዝነኛል

Re: Now HGDEF and TPLF are working together, what will be Andargachew Tsige's status? lol
Posted: 05 May 2025, 16:14
by Fed_Up
Misraq wrote: ↑05 May 2025, 16:05
.
.
.
እንደ ኳስ ለዝውውር ወደ ወያኔ ካምፕ ይላክ ይሆን? አይ የዜጋ ቦለቲከኞች እንደው የማንም ጢቢጢቢ መጫወቻ ሆነው መቅረታቸው ያሳዝነኛል
እምሶ,
ትግራይ እና ኤርትራ ሰላም ማለት ለበሻሻው በጦርነት ሰበብ ስልጣን ተቆናጦ መቀጠል ምክንያት መንጠቅ ወይም የስልጣኑን ማሳጠር ... ስሜኖችን አንድ ማድረግ ለኦሮሙማ መስፋፋት ጥም መቁረጥ ብሎም ለፋኖ ወደ አራት ኪሎ በፍጥነት ማቅረብ ነው:: ነገሩ አንተ ወደል ጌሙ ሊገባህ አይችልም:: በአጭሩ ወዲ በሻሻ ተጋሩን ካኖን ፎደር አድርጎ ሊጠቀምባቸው ቋምጦ ቢቀማ አንተ ምን አንጨረጨረህ?
Re: Now HGDEF and TPLF are working together, what will be Andargachew Tsige's status? lol
Posted: 05 May 2025, 16:17
by Misraq
Fendadaw,
ይህ ዲስከሽን ስለ ከርታታው አንዲ ጽጌ ነው፥፥ Please stop your tamper tantrum
Re: Now HGDEF and TPLF are working together, what will be Andargachew Tsige's status? lol
Posted: 05 May 2025, 16:53
by Odie
በሻሻማ አቅም እንደሚጎለው ከታወቀ ውሎ አድሮአል
ሆርሲ እንደሚለጥፋቸው የኮሪደርና የፓርክ ቪዲዮዎች መልክ ለማሳመር እንጂ እገር እንደፈረስች ከታወቀ ውሎ አድሯል::
ደቡብ ሱዳን ገብታ የኢትዮዽያ ባንድራ አውርዳ የራሷን የምስቅለበት ሁኔታ ነው ያለው::
ኤርትራ ከሉአላዊት መንደር ችግራይ ጋር ያለ ፌደራሉ እውቅና ድንበር ከፍታ ስንዴ ይግባ መድፍ ይግባ ወርቅ ይውጣ በግ ይውጣ ጋላ አያውቅም:: ድምበር ጠባቂ ፌደራል የለምና
..........
የዘር ጌቶ ክል ሎች ከፖሊስና አድማ በታኝ በስተቀር እስከ ሜካናይዝድ (ከአማራ ሚሊሻ በቀር) ጦር ያስፈለጋቸው አገሪቱ ብትፈርስ አይደል?
ጅቡቲና ሶማሊላንድ የዜጎችን ቂጥ እየመዠለጡ የሚያባሩት መንግስት ስሌለ አይደል?
ኮለኔሉ እየቃዠ የሚያድረው ፋኖ ዙፋን ሲነጥቀውና ኦላ ሲያባርረው ነው
የሚልዮን ዶላር ጥያቄው ሻውያ ትግራይ ውስጥ ምን እየተሞዳሞደ ነው? አድስ የተጀመረው ፎንቃ ትሩፋቱ ምንድነው ነው? መዘዙስ?
ትግራይ ተከፋፍላ ብትቆራቆስ መላላጫ ምድር ብትሆን ሃላፊ መንገዲ የአክሱም ቅዘናምን አፍንጫ ቢስብር ያው የተለመደ በመሆኑ ለዚያ አያገባንም

ጌቾ የወፍጮቤት በግ የሽሽው ነገር ቢኖር አይደለምን? ይሞታል እንዴ? አድስ ገብቶ እህል አየበላ ብራ መቀምቀም ቆንጆ ማሻከር

ሲችል!!
Re: Now HGDEF and TPLF are working together, what will be Andargachew Tsige's status? lol
Posted: 05 May 2025, 16:58
by Dark Energy
Oldie,
Right on the money.

Re: Now HGDEF and TPLF are working together, what will be Andargachew Tsige's status? lol
Posted: 05 May 2025, 17:05
by Fed_Up
Odie wrote: ↑05 May 2025, 16:53
በሻሻማ አቅም እንደሚጎለው ከታወቀ ውሎ አድሮአል
ሆርሲ እንደሚለጥፋቸው የኮሪደርና የፓርክ ቪዲዮዎች መልክ ለማሳመር እንጂ እገር እንደፈረስች ከታወቀ ውሎ አድሯል::
ደቡብ ሱዳን ገብታ የኢትዮዽያ ባንድራ አውርዳ የራሷን የምስቅለበት ሁኔታ ነው ያለው::
ኤርትራ ከሉአላዊት መንደር ችግራይ ጋር ያለ ፌደራሉ እውቅና ድንበር ከፍታ ስንዴ ይግባ መድፍ ይግባ ወርቅ ይውጣ በግ ይውጣ ጋላ አያውቅም:: ድምበር ጠባቂ ፌደራል የለምና
..........
የዘር ጌቶ ክል ሎች ከፖሊስና አድማ በታኝ በስተቀር እስከ ሜካናይዝድ (ከአማራ ሚሊሻ በቀር) ጦር ያስፈለጋቸው አገሪቱ ብትፈርስ አይደል?
ጅቡቲና ሶማሊላንድ የዜጎችን ቂጥ እየመዠለጡ የሚያባሩት መንግስት ስሌለ አይደል?
ኮለኔሉ እየቃዠ የሚያድረው ፋኖ ዙፋን ሲነጥቀውና ኦላ ሲያባርረው ነው
የሚልዮን ዶላር ጥያቄው ሻውያ ትግራይ ውስጥ ምን እየተሞዳሞደ ነው? አድስ የተጀመረው ፎንቃ ትሩፋቱ ምንድነው ነው? መዘዙስ?
ትግራይ ተከፋፍላ ብትቆራቆስ መላላጫ ምድር ብትሆን ሃላፊ መንገዲ የአክሱም ቅዘናምን አፍንጫ ቢስብር ያው የተለመደ በመሆኑ ለዚያ አያገባንም

ጌቾ የወፍጮቤት በግ የሽሽው ነገር ቢኖር አይደለምን? ይሞታል እንዴ? አድስ ገብቶ እህል አየበላ ብራ መቀምቀም ቆንጆ ማሻከር

ሲችል!!
Finally you are making a bit of sense.
Re: Now HGDEF and TPLF are working together, what will be Andargachew Tsige's status? lol
Posted: 05 May 2025, 17:19
by Misraq
ትግራይ ጆኖሳይድ ውሃ በላው። አንዱ ቡድን ከOPDO ጋር ሲታከክ አንዱ ቡድን ከHGDEF ጋር ሲታከክ ሁለቱም አመለጡ።
መርህ የለሽ የትግራይ ኤሊት ፖለቲካ መርሁ አማራ ጠልነት ብቻ ስለሆነ እየተንኮታኮተ ገደል ገባ።
Now guys let's stick with the topic...i.e Andy Taige. The genius Etobianist who suddenly found himself as an ally of TPLF once again through HGDEF. Typical of a prostitute

Re: Now HGDEF and TPLF are working together, what will be Andargachew Tsige's status? lol
Posted: 05 May 2025, 17:28
by Odie
Fed_Up wrote: ↑05 May 2025, 17:05
Odie wrote: ↑05 May 2025, 16:53
በሻሻማ አቅም እንደሚጎለው ከታወቀ ውሎ አድሮአል
ሆርሲ እንደሚለጥፋቸው የኮሪደርና የፓርክ ቪዲዮዎች መልክ ለማሳመር እንጂ እገር እንደፈረስች ከታወቀ ውሎ አድሯል::
ደቡብ ሱዳን ገብታ የኢትዮዽያ ባንድራ አውርዳ የራሷን የምስቅለበት ሁኔታ ነው ያለው::
ኤርትራ ከሉአላዊት መንደር ችግራይ ጋር ያለ ፌደራሉ እውቅና ድንበር ከፍታ ስንዴ ይግባ መድፍ ይግባ ወርቅ ይውጣ በግ ይውጣ ጋላ አያውቅም:: ድምበር ጠባቂ ፌደራል የለምና
..........
የዘር ጌቶ ክል ሎች ከፖሊስና አድማ በታኝ በስተቀር እስከ ሜካናይዝድ (ከአማራ ሚሊሻ በቀር) ጦር ያስፈለጋቸው አገሪቱ ብትፈርስ አይደል?
ጅቡቲና ሶማሊላንድ የዜጎችን ቂጥ እየመዠለጡ የሚያባሩት መንግስት ስሌለ አይደል?
ኮለኔሉ እየቃዠ የሚያድረው ፋኖ ዙፋን ሲነጥቀውና ኦላ ሲያባርረው ነው
የሚልዮን ዶላር ጥያቄው ሻውያ ትግራይ ውስጥ ምን እየተሞዳሞደ ነው? አድስ የተጀመረው ፎንቃ ትሩፋቱ ምንድነው ነው? መዘዙስ?
ትግራይ ተከፋፍላ ብትቆራቆስ መላላጫ ምድር ብትሆን ሃላፊ መንገዲ የአክሱም ቅዘናምን አፍንጫ ቢስብር ያው የተለመደ በመሆኑ ለዚያ አያገባንም

ጌቾ የወፍጮቤት በግ የሽሽው ነገር ቢኖር አይደለምን? ይሞታል እንዴ? አድስ ገብቶ እህል አየበላ ብራ መቀምቀም ቆንጆ ማሻከር

ሲችል!!
Finally you are making a bit of sense.
The million dollar question is still [ I know you don't have answer]:
What is Shabyia doing in chigray and what do we have in it? Do yourself understand what the hell is going? What the Awol strategey and "your" strategey is? Is not shabiya itself divided, the way the media blurting it? The "Tsemdom" mantra? What kind of fruit is the "Tsimdom" going to produce for the mainland? Is shabiay really trying to just befriend TPLF so it won't stand anti-to shabiya? what will cost you doing that? Why did you need "Tsimdom" to begin with?
Or just another photo op moment for propaganda?
Of course that is an Eritrean issue. We shall see.
Shabiya is as untrustworthy as OPP/OLF/TPLF garbage as Abere used to say

Let's not judge quick but a conversation.
Re: Now HGDEF and TPLF are working together, what will be Andargachew Tsige's status? lol
Posted: 05 May 2025, 17:31
by Hazega/Tsazega.
Agame/PP wogen sraqee 🦝 Misraq/almaze and the spin doctors
Hazega/Tsazega. wrote: ↑05 May 2025, 16:27
Misraq wrote: ↑05 May 2025, 15:24
ሻዕብያ ኦሕዴድ ብልጽግናን ፈርቶታል - Without no doubt
Enderta, Temben and Agames in Tigray kept saying "Why did they suddenly stopped calling us agame"? These TPLF faction are now suffering from the withdrawal effect
Agame/PP wogen Misraq/almaze,
Ayso'esh, Ayso'esh!!
Or is it Ayokee, Ayokee!!
You should know better than to join the spin of the
PP/Agame wogens...but then again, who knows what kind of deqala you are.

Since you know Tigrinya, take heed not to spin things out of context like your brozers sarcasm/eden. Give you a hand as kind gesture and you want the arm/body
Awel Said's gesture is to all peace loving Ethiopians in general, and a wake up call to your PP/Agame wogen not to mistake kindness for weakness (our cultures are different).
Why should the rest of us be bogged down only in wars of PM Abiy & his financiers?? Should trade stand still while the 7th False King gloats in his earthly palace like a spoiled child??
Many (self included) were asking this previous years, but this doesn't mean the theiving/criminal types are welcome (we remember last time)...sraqee Misraq/almaze 🦝
The overnight rich Ethiopiam PM Abiy Ahmed gloats like the neighborhood spoiled child lic'king icecream alone. Wonder what his childhood was to make him this way??, and he had no shame to put his family on welfare overseas before being PM and now he talks down to others
(the way his loyal followers act today after everything, they must have had the same childhood
)
Re: Now HGDEF and TPLF are working together, what will be Andargachew Tsige's status? lol
Posted: 05 May 2025, 17:37
by Tigray People
Ascari HAZEGA
More than 70 000 Arawit Eritreans soldiers were killed in Tigray serving their master abiy Ahmed, amhara, oromo and thier colonizers Ethiopian 3 years ago.
Shabia and Eritreans were the slaves of p.p party and abiye Ahmed.
Now cowards Eritreans and shabia are begging and worshipping the Tigray People to save them from Ethiopian army.
Awet Nehafash Tigray People!