Page 1 of 1

አቤት ቸርነት ባባ ማቱሳላ!

Posted: 05 May 2025, 15:27
by Odie
አክሱም ቅዘናም ከእከካም ፒፒ ፍርፋሪ ሲጠብቅ ባባ ኢሱ ማቱሳላ ችግራይን በስንዴ አንበሽበሹት አሉ :lol:

እንግድህ ቂጣ እየበላን ሽንታችን እየጠጣነ እንኳን አዲስ አባ ኬንያ እንገባለነ!
ዳውን ዳውን ኮለኔል አብይ እያልነ :lol:

ጠብደሏ ባለኮንጎ አዳነች ቤቤ ለአክሱም ቅዘናም ምን ይልኩ ይሆን? ጥሎሽ :lol:

Re: አቤት ቸርነት ባባ ማቱሳላ!

Posted: 05 May 2025, 15:32
by Misraq
Axumqizenamu the prosperity gospel follower አክሱም ሽሬ እና አድዋ በባባ ኢሱ ስንዴ ገንፎ ሲበሉ አብይን አስጨንቆም ቢሆን ሽመልስ የበጋ ስንዴ እንዲልክ ማስደረግ አለበት :lol: :lol:

Re: አቤት ቸርነት ባባ ማቱሳላ!

Posted: 05 May 2025, 15:44
by Odie
Misraq wrote:
05 May 2025, 15:32
Axumqizenamu the prosperity gospel follower አክሱም ሽሬ እና አድዋ በባባ ኢሱ ስንዴ ገንፎ ሲበሉ አብይን አስጨንቆም ቢሆን ሽመልስ የበጋ ስንዴ እንዲልክ ማስደረግ አለበት :lol: :lol:
የመልስ ምት ስጦታ ይጠበቃል :lol:

አበቡ ወይ የስንዴው ማባያ ሙክት ወይም የሽመልስ ስንጋ መላክ ይጠበቅባታል!

ኮሪደር ማስገባት ይሻል ይሆን? ሆርሲሰ ምን ይላል :lol:

አያልቅበት የትግራይ ጉድና የኢትዮዽያ ቦለቲካ!

በዚህ ሲሉት እንደሽንትቤት በዚያ ሲፈነዳ!

ፋኖ እስኪመጣ!

ፋኖን ለማዘግየት የሚዘየድ መላ :lol:

Re: አቤት ቸርነት ባባ ማቱሳላ!

Posted: 05 May 2025, 16:01
by Misraq
አባ ጋዳዎችም ሰንጋ ይዘው መሄድ ይኖርባቸዋል፥፥ ባባ ኢሱን የሚያስንቅ ስጦታ ከኦሮሙማ ለጌታቸው ግሩፕ ይጠበቃል :lol: :lol: ሃዳ ሲንቄዎችም የእነሱን ስጦታ ይዘው በተጠንቀቅ መቆም ሊኖርባቸው ነው :lol:

Re: አቤት ቸርነት ባባ ማቱሳላ!

Posted: 05 May 2025, 16:12
by Odie
የአክሱም ቅዘናም ችግራይ ዳግመኛ ህንፍሽፍሽ!
የባባ ማቱሳላና የሃደቆሮ ቡድኖች ጨዋታ!

ማን ይዳኘው? ዳኛ ምረጡ🤣

ወይ-አኑስ -ሻብያ ቩቩዜላ ነፊዎችን ER ፎረም ላይ ፅምዶ🤣
እክሱም ቅዘናም አይዋጣለት ከማን ጋር እንጥመደው?
ከፊያሜንታል ወይስ ዚ-መስሎ ወይስ ..?

Chigray the land of Axumkizenam, the fallen angels Moloch, Chemosh, Dagon, Belial, Beelzebub and Satan ደብረሶኦል continues to amaze😱😱

Re: አቤት ቸርነት ባባ ማቱሳላ!

Posted: 06 May 2025, 18:27
by almaze
Odie wrote:
05 May 2025, 15:27
አክሱም ቅዘናም ከእከካም ፒፒ ፍርፋሪ ሲጠብቅ ባባ ኢሱ ማቱሳላ ችግራይን በስንዴ አንበሽበሹት አሉ :lol:

እንግድህ ቂጣ እየበላን ሽንታችን እየጠጣነ እንኳን አዲስ አባ ኬንያ እንገባለነ!
ዳውን ዳውን ኮለኔል አብይ እያልነ :lol:

ጠብደሏ ባለኮንጎ አዳነች ቤቤ ለአክሱም ቅዘናም ምን ይልኩ ይሆን? ጥሎሽ :lol:
ባባ ኢሱ ማቱሳላ is such a generous grandpa to ትግራይ people, but when it comes to the people of Eritrea, እጃቸው ልክ እንደ kangaroo ያጥራል :lol: :lol: :lol:

Re: አቤት ቸርነት ባባ ማቱሳላ!

Posted: 06 May 2025, 19:24
by Odie
almaze wrote:
06 May 2025, 18:27
Odie wrote:
05 May 2025, 15:27
አክሱም ቅዘናም ከእከካም ፒፒ ፍርፋሪ ሲጠብቅ ባባ ኢሱ ማቱሳላ ችግራይን በስንዴ አንበሽበሹት አሉ :lol:

እንግድህ ቂጣ እየበላን ሽንታችን እየጠጣነ እንኳን አዲስ አባ ኬንያ እንገባለነ!
ዳውን ዳውን ኮለኔል አብይ እያልነ :lol:

ጠብደሏ ባለኮንጎ አዳነች ቤቤ ለአክሱም ቅዘናም ምን ይልኩ ይሆን? ጥሎሽ :lol:
ባባ ኢሱ ማቱሳላ is such a generous grandpa to ትግራይ people, but when it comes to the people of Eritrea, እጃቸው ልክ እንደ kangaroo ያጥራል :lol: :lol: :lol:

ወይ እልማዝ!
ምን አረጉሽ ብዬ :lol:
በሳቸው ቸርነት ተበሳጭቶ ዚ-ምሶ ጠፋ! Sui..@e watch!
ፋንድያው እንደስካራም እየወረደብን ነው!!

ምን ባጠፋን በምን አንጀታችን! ጽምዶን ያመጡት ራሳቸው :lol: :lol: