Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Axumezana
Senior Member
Posts: 18421
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

እኔን የሚገርመኝ የኢሳያስ ልጆች አይናቸውን በጨው አጥበው ወዳጅ ፍለጋ ወደ ትግራይ ማማተራቸው ነው!

Post by Axumezana » 05 May 2025, 01:56

ጅላጅል ወይስ ጅላንፎ
የኢሳያስ ልጆች እነ ቀርፋፎ
80k ትግራይ ላይ ረፍርፎ
Axumezana " Abiy Bring Back Our Access to Red Sea" ፈልስፎ
አደረጋቸው ንብ የሌለው ቀፎ

ትግራይን ይለምኑ ተንበርክከው
ሙያ በልብ ነው ይንከባለል ተወው
ያልቅስ ያጓራ ችላ በለው
ሳር እያሳየህ እንዳይመለስ አርገህ ጣለው

[/quote]

Digital Weyane
Member+
Posts: 9831
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: እኔን የሚገርመኝ የኢሳያስ ልጆች አይናቸውን በጨው አጥበው ወዳጅ ፍለጋ ወደ ትግራይ ማማተራቸው ነው!

Post by Digital Weyane » 05 May 2025, 02:14

አንቴ ቅንድብህ ሳይቀር የሸበተብህ ቅሌታም ሽማግሌ ትግራዋይ ዜግነትህን በኤሚሬትስ ድራሃም ሽጠህ ስትበላ ትንሽ አታፍርም? :roll:

የትግራይ ህዝባችንን በድሮን የጨፈጨፈው የአቢይ አህመድን ቂጥ እየላስክ ገንዘብ ተቀብለህ እዚህ ፎሩም ላይ እየመጣህ ቮሚት አታድርግብን። የአቢይ ውሻ በጣም ትጮሀለክ አይደክምህም? :roll: :roll:

Axumezana
Senior Member
Posts: 18421
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: እኔን የሚገርመኝ የኢሳያስ ልጆች አይናቸውን በጨው አጥበው ወዳጅ ፍለጋ ወደ ትግራይ ማማተራቸው ነው!

Post by Axumezana » 05 May 2025, 02:16

D.W ከመቸ ወዲህ ነው ትግረዋይ የሆንከው? እንድ ኤርትራዊ ትግረዋይ ለመባል በመጀመርያ ኢትዮጵያዊ መሆን አለበት!

Meleket
Member
Posts: 4778
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: እኔን የሚገርመኝ የኢሳያስ ልጆች አይናቸውን በጨው አጥበው ወዳጅ ፍለጋ ወደ ትግራይ ማማተራቸው ነው!

Post by Meleket » 05 May 2025, 04:58

Axumezana ካድሬው ወፍፎ፡
ቀይ ባሕርን ሲመኝ ኣሰፍስፎ፡
ሓሸንጌ ላይ ቀረ ተዘፍዝፎ!

Axumezana wrote:
05 May 2025, 01:56
.....
[/quote]

Axumezana
Senior Member
Posts: 18421
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: እኔን የሚገርመኝ የኢሳያስ ልጆች አይናቸውን በጨው አጥበው ወዳጅ ፍለጋ ወደ ትግራይ ማማተራቸው ነው!

Post by Axumezana » 05 May 2025, 08:40

Selam ወዳጄ it is a beautiful picture, laughing ! I hope you have no problem with ከAxumezana? I developed immunity for insult because of you! You sin by insulting your brother but I forgive you 70 times 7 every day!

Meleket
Member
Posts: 4778
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: እኔን የሚገርመኝ የኢሳያስ ልጆች አይናቸውን በጨው አጥበው ወዳጅ ፍለጋ ወደ ትግራይ ማማተራቸው ነው!

Post by Meleket » 05 May 2025, 09:03

ኣይፈለጥካን እምበር Axumezana
ንኵሎም ሓቝፍና ጠሚርና ዝሓዝና፡ :mrgreen:
ደያኑ ማእከልን መስመርን ንሕና ኢና፡
ደቂ ኤሩ ሽኮር ስዉእ ምስክርና።

Axumezana wrote:
05 May 2025, 07:59
Meleket are you accepted as Eritrean by Isaias foot soldiers?

Axumezana
Senior Member
Posts: 18421
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: እኔን የሚገርመኝ የኢሳያስ ልጆች አይናቸውን በጨው አጥበው ወዳጅ ፍለጋ ወደ ትግራይ ማማተራቸው ነው!

Post by Axumezana » 05 May 2025, 09:06

At least they will accept you as a Tigrayan brother as they are looking to use Tigray as a buffer zone for the war with Abiy. By the way what happened for your dream to see demarcation of the border? What we want I'd to reunite you with Tigray

Meleket
Member
Posts: 4778
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: እኔን የሚገርመኝ የኢሳያስ ልጆች አይናቸውን በጨው አጥበው ወዳጅ ፍለጋ ወደ ትግራይ ማማተራቸው ነው!

Post by Meleket » 05 May 2025, 09:31

Meleket wrote:
05 May 2025, 09:22
ሰሞንኛዉ ኤርትራዊ ግጥም ['ካሕሳ ካሕሳ' ይብል . . .] ንሃይለ ደደቢት

'ካሕሳ ካሕሳ' ይብል እዚ ጥረ ካድረ፡
ዓዲ ምሩግ ኣትዩ ሃገር ዚወረረ፡

ነሽሓት ንጹሓት ብዘይሰዳድ ወረ፡
ንብረቶም ራስዩ ብዙሕ ዘዕገርገረ፡
ብገንዘብ ንጹሓት ማዕዶ ምስ ሰፈረ፡
ብዝተራስየ ገንዘብ ክዳን ምስ ቀየረ፡
ቍሩብ ምስ ‘ተማህረ’፡
ከምዝጠመየ ከልቢ ብሰንሰል ተኣስረ፡
ዉሕ ዉሕ እናበለ ብዙሕ እናገዓረ፡
'ካሕሳ ካሕሳ' ይብል ሕጂ ምስ ከሰረ።

'ካሕሳ ካሕሳ' ይብል ወዲ ኣረፋይነ፡
ብይን ሄግ ግሒሱ ብኣፉ ዝወዬነ።
ክንደይ ተማዒዱ ምስማዕ ዝኣበየ፡
ሕዪ መን ክሰምዖ ምሒር እንተእወየ።

‘ዶክተር” ኢየ እናበለ ይብል ካሕሳ ካሕሳ፡
ዓዱ ምስረኣያ ምሒር ተለዅሲሳ፡

ምኽሪ ምስማዕ ኣብያ ብቐንዱ ጠሪሳ፡
ልክዓ ፈሊጣ ምስወረዳ ኣበሳ፡
ሕዪ እንታይ ኪፍይድ ብኽያት ኾነ ጣዕሳ!

ደደቢት ደደቢት ግራት ኣቦይ ፍስሓ፡
ሩባ ሱር በቐንዱ መውዓሊ ናይ ኣሓ፡
ነቢሩ ብቐደም ክንፈልጦ ዓንተቦ፡
እንከየርከስዎ እዞም ኣረይቲ ኩቦ!

‘ፌደረሽን’ ኮነ ‘ኮንፌደረሽን’ ትብል፡
መኣስ ምስ ወጻእኻ ካብ ስያመ ‘ክልል’።
:mrgreen:

ሃገር ምዃን ማለት መኣስ ዋዛ ኾይኑ፡
ስግር ሩባ ኮይንካ ነናሻዕ ተዕነኑ፡
ፈለማ የድሊ ነቲ ዶብ ምእማኑ፡
ስለምንታይ ደኣ ኣብ ሄግ ተበይኑ፡
ናይ ማእከል ኮነ ናይ መስመር ደያኑ

ዓቲርና ብምሓዝ ሕድሪ ናይ ጀጋኑ፡
ስለዝፈለጥና ሃገር ምዉናኑ፡
ኣርኢናኹም ኢና ትዕቢትኩም መጠኑ።

ጊሓት ጊሓት ወትሩ እናጠረርካ ዶብ፡
ምስማዕ ዝኣበኻ ምስበልናካ ‘ዓገብ’፡
ድሕሪ እዚ ኩሉ ገድሊ ረኸብካ’ዶ መክሰብ፧

እስከ ሕድእ ኢልካ ኣስተንቲንካ ሕሰብ!

ሃገረ ኤርትራ ሃገረ ሰማእታት፡
ምዃና ፈሊጥካ ብርድኢት ፍልጠት፡
'ካሕሳ' እናበልካ ኣብ ክንዲ ምሕዉታት፡
ከም መጠን ጎረቤት፡
ትብህጎ እንተዀንካ ፍቕሪ ምስ ሕዉነት፡
ፈለማ የድልየካ ምምልካት ንዶባት፡
ጓል መገዲ ግደፍ ከይፈስሰካ መዓት፡
እዚዩ መትከልና ኤርትራዉያን ኣሕዋት፡
ስጋ እቶም ስዉኣት!

viewtopic.php?f=2&t=308857

viewtopic.php?f=2&t=359615

viewtopic.php?f=2&t=360690
Axumezana wrote:
05 May 2025, 09:06
At least they will accept you as a Tigrayan brother as they are looking to use Tigray as a buffer zone for the war with Abiy. By the way what happened for your dream to see demarcation of the border? What we want I'd to reunite you with Tigray
ውኢሉ ሓዲሩ ዶብ ሃገር ኤርትራ፡
ብሰላምይ ፍቕሪይ ኣይቀሪ ምጥራራ፡
ለዙይ ጥራሕ ፍለጥ Axumezana፡
ነዛ ግጥምናስከ ልሃይለ ኣብጽሓልና!
:mrgreen:

Axumezana
Senior Member
Posts: 18421
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: እኔን የሚገርመኝ የኢሳያስ ልጆች አይናቸውን በጨው አጥበው ወዳጅ ፍለጋ ወደ ትግራይ ማማተራቸው ነው!

Post by Axumezana » 05 May 2025, 09:40

ተአረጊት ደርፊ ተቀዩሩስ ሃዱሽ ደርፊ ወፅዩ! ገና ኤርትራ በሀገራ ናብ ኢድና ክትአቱስ ናይ ካህሳን ናይ ጥረራን ጉዳይ አጭኒቊካ!

Meleket
Member
Posts: 4778
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: እኔን የሚገርመኝ የኢሳያስ ልጆች አይናቸውን በጨው አጥበው ወዳጅ ፍለጋ ወደ ትግራይ ማማተራቸው ነው!

Post by Meleket » 05 May 2025, 09:48

ኣታዮ ታይማ’ዩ ኣግንዩካ፡ ካም ላይ ቀደም ደርፊ ልጥዕም የለይ ብሱሩ።
Axumezana wrote:
05 May 2025, 09:40
ተአረጊት ደርፊ ተቀዩሩስ ሃዱሽ ደርፊ ወፅዩ! ገና ኤርትራ በሀገራ ናብ ኢድና ክትአቱስ ናይ ካህሳን ናይ ጥረራን ጉዳይ አጭኒቊካ!

Selam/
Senior Member
Posts: 16940
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: እኔን የሚገርመኝ የኢሳያስ ልጆች አይናቸውን በጨው አጥበው ወዳጅ ፍለጋ ወደ ትግራይ ማማተራቸው ነው!

Post by Selam/ » 05 May 2025, 14:11

ሽኮኮው እንቅልፎ
ስልጣኑን ተገፎ
ታሽቶ ተሸንፎ
ውርደቱን ታቅፎ
ሸኔን ተለጥፎ
ቀረ ሆኖ ቀፎ

Selam/
Senior Member
Posts: 16940
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: እኔን የሚገርመኝ የኢሳያስ ልጆች አይናቸውን በጨው አጥበው ወዳጅ ፍለጋ ወደ ትግራይ ማማተራቸው ነው!

Post by Selam/ » 05 May 2025, 14:17

ሌላው ወደል ካድሬ “ጭልፊት” ነኝ ሲል ቀንተህ ነው መሰለኝ፣ ሽኮኮ (honey badger) በሉኝ ያልከው አንተው ነህ! ሌላ እንሰሳ ለመሆን ፈልገኽ ከሆነ፣ ውሳኔህን በቶሎ አሳውቀኝ። :lol:

Axumezana wrote:
05 May 2025, 08:40
Selam ወዳጄ it is a beautiful picture, laughing ! I hope you have no problem with ከAxumezana? I developed immunity for insult because of you! You sin by insulting your brother but I forgive you 70 times 7 every day!

Axumezana
Senior Member
Posts: 18421
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: እኔን የሚገርመኝ የኢሳያስ ልጆች አይናቸውን በጨው አጥበው ወዳጅ ፍለጋ ወደ ትግራይ ማማተራቸው ነው!

Post by Axumezana » 05 May 2025, 15:40

Honey badger ላንቺ የሰጠሁሽ ቅፅል ስም ነበር አሁን ግን ትቸዋሎሁ። ሽኮኮ ሌላ ነው።

Selam/
Senior Member
Posts: 16940
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: እኔን የሚገርመኝ የኢሳያስ ልጆች አይናቸውን በጨው አጥበው ወዳጅ ፍለጋ ወደ ትግራይ ማማተራቸው ነው!

Post by Selam/ » 05 May 2025, 17:48

አጭበርባሪ
እራስህው ነህ ዓይጠ መጎጥ ነኝ ያልከው። እኔ ለሰው ቅፅል ስም ማውጣት አልወድም እራሳቸው ፈልገው ካላንቋለጡ።

Axumezana wrote:
05 May 2025, 15:40
Honey badger ላንቺ የሰጠሁሽ ቅፅል ስም ነበር አሁን ግን ትቸዋሎሁ። ሽኮኮ ሌላ ነው።

Selam/
Senior Member
Posts: 16940
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: እኔን የሚገርመኝ የኢሳያስ ልጆች አይናቸውን በጨው አጥበው ወዳጅ ፍለጋ ወደ ትግራይ ማማተራቸው ነው!

Post by Selam/ » 05 May 2025, 19:31

ዓይጠ መጎጡ
ከወያኔ ያልተማርኩት እስረኛ መድፈርና መግደል ብቻ ነው!

Axumezana wrote:
05 May 2025, 19:18
ስድብ ብቻ ሳይሆን ውሸትም ለምደሻል!

Axumezana
Senior Member
Posts: 18421
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: እኔን የሚገርመኝ የኢሳያስ ልጆች አይናቸውን በጨው አጥበው ወዳጅ ፍለጋ ወደ ትግራይ ማማተራቸው ነው!

Post by Axumezana » 05 May 2025, 20:06

Do not try to externalize your own problems! If you want to lead change focus on the issue / issues & stop your addiction to insulting .

Selam/
Senior Member
Posts: 16940
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: እኔን የሚገርመኝ የኢሳያስ ልጆች አይናቸውን በጨው አጥበው ወዳጅ ፍለጋ ወደ ትግራይ ማማተራቸው ነው!

Post by Selam/ » 05 May 2025, 20:49

ዓይጠ መጎጡ
ወያኔን የማይሰድብና የማይጠየፍ ሻዕቢያ ወይንም ኦነግ-ሸኔ ብቻ ነው!

Post Reply