Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Axumezana
- Senior Member
- Posts: 17158
- Joined: 27 Jan 2020, 23:15
Post
by Axumezana » 05 May 2025, 01:45
ሁመራን ስታስብ ዳሉልንም እስብ
ወልቃይትን ስታስብ ትግራይ ለአፋር የለቀቀችውን ሃብታም መሬት አስብ
ይኸንን ሳታስብ አምቡር እምቡር ብትል በኻላ ይቆጭሃል አንገረብ መተማን ስታስረክብ