ዘመቻ አንድነት ቀረርቶና ሽለላ ሁኖ ቀረ
Posted: 04 May 2025, 02:37
ጎንደር ከጎጃም ጋር ኩርፍያ
ወሎ ከሸዋ ጋር ፍትግያ
ሸዋ ከጎንደር እንካ ስላንትያ
አንድነት የት አለ የተተከለ
እንደ ጅብ ጎን ለጎን እየተግተገተለ
ሻእብያ አማራ ክልል ላይ ውል ጠፍቶበት
ፅምዶ ከትግራይ ሲናፍቅ ቀን መሸበት
ወሎ ከሸዋ ጋር ፍትግያ
ሸዋ ከጎንደር እንካ ስላንትያ
አንድነት የት አለ የተተከለ
እንደ ጅብ ጎን ለጎን እየተግተገተለ
ሻእብያ አማራ ክልል ላይ ውል ጠፍቶበት
ፅምዶ ከትግራይ ሲናፍቅ ቀን መሸበት