ኢትዮጵያ እልፍ አዕላፍ መልካም ዜናዎች እየዘነበላት ያለች አገር !!!
አቪዬሽን
100 ሚሊዮን መንገደኛ በአመት የሚያጓጉዝ ሲስተም እየገነባች ነው
የመላ አፍሪካን አቪዬሽን አባት እየሆነች ነው
ፓይለቶችና ያይሮፕላን ጠጋኞች ላፍሪካና አለም ለማቅረብ በፓይለቶች ብዛት እየተበሸበሽች ነው
ቦዪንግ ያይሮፕላን ፓርቶች ፋብሪካ አዲሳባ እየከፈተ ነው
የብራዚሉ ኤምብራኤ አዲሳባ ተመሳሳይ እያደረገ ነው
የኤሌክትሪክ ኃይል
አይደለም ኢትዮጵያ ሱዳን፣ ደቡብ ሱዳን፣ ኬኒያ፣ ሶማሊአ አንድ ጂቡቲ ሁሉም የኢትዮጵያ ኮሬንቲ ሸማች ይሆናሉ
የአለን ግዙፋም ዳራ ማዕከሎች ኢትዮጵያ እነገቡ ነው ኮሬንቲ ለመግዛት
ጃፓን የኢትዮጵያ ሶላር ኃይል ልማት ይዛለች
ሩሲያ የኢትዮጵያ ኑክሌር ኃይል ልማት ይዟል
እርሻ
እርሻ ሜካናይዝድ እየሆነ ነው
የማዳበሪያ ፋብሪካ ኢትዮጵያ እየገነባች ነው
ስንዴ መግዛት አቁማለች
ኢንዱስትሪ
ዛሬ ብቻ 300 የሚጠጉ ኢንዱስትሪዎች ኤክስፖ ያሳያሉ
ከተሞች
ከተሞች እየዘመኑ ነው
ገጠሮች
ገጠሮች አረንጓዴ እየለበሱ ነው
ትምህርት።
ኢትዮጵያ 30 ሚሊዮን ተማሪዎች አሏት! ይህ የአንድ አማካይ አገር ሕዝብ ቁጥር ማለት ነው
ውሃ
ኢትዮጵያ የአፍሪካ ዉሃ ማዕከል ናት
ተራሮች
75% የአፍሪካ ተራሮች የተከማቹት በኢትዮጵያ ነው ! ማለትም ኢትዮጵያ ያፍሪካ ራስ ቁንጮ ነች !!!

Re: ኢትዮጵያ እልፍ አዕላፍ መልካም ዜናዎች እየዘነበላት ያለች አገር !!!
The most fake news in Ethiopia is -the Abiy administration respects the citizens rights,safeguards their security and upholds the law.
Horus , ye abiyቁንጮ- spokesperson is trying his utmost to convince the gullible there is good feel factor in Ethiopia.
Are we expected to ignore the elephant in the room and buy into your fake news??? a5s-wipe
"Ethiopia, once reliant on wheat imports, has claimed to achieve self-sufficiency and export a surplus under Prime Minister Abiy Ahmed’s agricultural modernization program. The country even reported producing as much wheat as Ukraine in 2023. However, an analysis by The Economist suggests the wheat boom may be overstated. Independent production estimates and trade data indicate that while Ethiopia has increased wheat production, it falls short of the figures claimed by the government. This discrepancy raises concerns not only for Ethiopia’s 129 million citizens but also for other nations and multilateral organizations looking to replicate the program’s success. "
Source: The Economist
[/quote]
https://ujamaalive.africa/news/ethiopia ... n-figures/

ጋላ ስልጤ Horus trying his best to save his dying regime
The gala regime is now mass kidnapping teenagers in Addis and all over the country as we speak to throw them into fire in Amara land. Mother's are out on the streets crying to save their kids but the galas are forcfully taking them.
ጋላ ስልጤ Horus ተከፋይ ስለሆነ እና የጨረጨሰ ሽማግሌ ስለሆነ እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል ብሎ ነው የሞተውን የጋላን መንግስት ለማዳን የሚላላጠው

The gala regime is now mass kidnapping teenagers in Addis and all over the country as we speak to throw them into fire in Amara land. Mother's are out on the streets crying to save their kids but the galas are forcfully taking them.
ጋላ ስልጤ Horus ተከፋይ ስለሆነ እና የጨረጨሰ ሽማግሌ ስለሆነ እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል ብሎ ነው የሞተውን የጋላን መንግስት ለማዳን የሚላላጠው

Re: ኢትዮጵያ እልፍ አዕላፍ መልካም ዜናዎች እየዘነበላት ያለች አገር !!!
World Class Stadium
Re: ኢትዮጵያ እልፍ አዕላፍ መልካም ዜናዎች እየዘነበላት ያለች አገር !!!
ኢትዮጵያኮ እግዚአብሄር ተራራማ መሬት ባያደርጋት ኖሮ የሰሃራ በረሃ አካል ትሆን ነበር ! አዳሚ ቱሉን 3 ግዜ ሄጄበት አውቃለሁ ። ከዛዋይ ቆላ ምድር ላንጋኖ ወይም ዶሌ ከተማ ከመድረሳችን በፊት ያለው አገር ነው ፣ ድሮ ጥቂት ግራሮች ነበሩበት ከዚያም በረሃ ሆነ ። አዳሚ ቱሉ ከተማ አንድ ጣሊያን የሰራው ቤት ብቻ ነበረበት ል ይህ ነው የሚባል እኛ እስካውት ሆነን ስናውቀው ።
Re: ኢትዮጵያ እልፍ አዕላፍ መልካም ዜናዎች እየዘነበላት ያለች አገር !!!
አዲስ አበባ የወንዞች ከተማ!
Re: ኢትዮጵያ እልፍ አዕላፍ መልካም ዜናዎች እየዘነበላት ያለች አገር !!!
This is in Ethiopia where civil wars are raging everywhere. FANO entering Dessie. Indeed decisive events are taking place in Atiobia.
https://www.facebook.com/share/r/1BQJCnhdvB/

https://www.facebook.com/share/r/1BQJCnhdvB/
Re: ኢትዮጵያ እልፍ አዕላፍ መልካም ዜናዎች እየዘነበላት ያለች አገር !!!
ቱስ ቱስ የሻቢያ ተላላኪ ሁላ ይህ ካላማረህ እዚህ አትግባ!
ቀበና
ቀበና
Re: ኢትዮጵያ እልፍ አዕላፍ መልካም ዜናዎች እየዘነበላት ያለች አገር !!!
ቱስ ቱስ ሁላ! ቢመችሽ ባይመችሽ ቻዬው!!
Re: ኢትዮጵያ እልፍ አዕላፍ መልካም ዜናዎች እየዘነበላት ያለች አገር !!!
I'd rather get hurt by the unpleasant truth than comforted by Horus' daily lies.
እንደ ሀገር እየፈረስን ብቻ ሳይሆን ህዝብን በድሮን የሚጨፈጭፉና የሚያፈናቅሉ የብልፅግና አሸባሪዎችን እያጀገንን መሆኑ ደግሞ ያማል።
እንደ ሀገር እየፈረስን ብቻ ሳይሆን ህዝብን በድሮን የሚጨፈጭፉና የሚያፈናቅሉ የብልፅግና አሸባሪዎችን እያጀገንን መሆኑ ደግሞ ያማል።

Re: ኢትዮጵያ እልፍ አዕላፍ መልካም ዜናዎች እየዘነበላት ያለች አገር !!!
ቱስ ቱስ ኢትዮጵያ ጠል ሁላ እንዳሽህ አላዝን! አላዝን! ቅናትክን አላዝን!!!
Re: ኢትዮጵያ እልፍ አዕላፍ መልካም ዜናዎች እየዘነበላት ያለች አገር !!!
ቱስ ቱስ የግብጽ ተላላኪዎች ቢመቻችሁ ባይመቻችሁ!
Re: ኢትዮጵያ እልፍ አዕላፍ መልካም ዜናዎች እየዘነበላት ያለች አገር !!!
What does it matter when Ethiopia is disintegrating! ኢትዮጵያኮ ፈርሳለች ጅል። You want proof! Look around HorseAss!

Re: ኢትዮጵያ እልፍ አዕላፍ መልካም ዜናዎች እየዘነበላት ያለች አገር !!!
ቱስ ቱስ ኢትዮጵያ ጠል ቢመችሽ ባይመችሽ !!!
Re: ኢትዮጵያ እልፍ አዕላፍ መልካም ዜናዎች እየዘነበላት ያለች አገር !!!
HorseAss,
While you hallucinate, see how Abiy is facing the disaster coming his way! Abiy is litterally crying!