ወረድ ብለን ደግሞ፣ "የቀይ ባሕር ጉዳይ ለእኛ የህልዉና ጉዳይ ነዉ"። ህልዉና የምርጫ ጉዳይ አይደለም፣ እስከ አማርኛዉ። እንደዉም ገፍቶበት፣ "እኛ ከተረብን ሕግ የምል ጉዳይ እንዴት ነዉ ማክበር የምንችለዉ"? ሕግ የምከበረዉ ህልዉናዬን ስያከብርልኝ ብቻ ነዉ። የዚህ አባባል መልዕክት ለኔ ግልፅ ነዉ።
የሻቢያ አካሄድ ደግሞ ስለቀይ ባሕር ማንሳት፣ "ቀይ መስመር ነዉ" የምል መርህ ላይ የተመሰረተ ነዉ።
ትልቁ እንቆቅልሽ አሁን፣ ማሰብ ለምችል ሰዉ፣ እነዚህን ሶስት ምልከታዎች እንዴት አድርጎ ማጣጠም ይቻላል የምለዉ ነዉ።
አዝናለሁ ይህን ትንቢያ ስገልፅ፣ ዳሩ ግን የጦርነት ጉዳይ አይቀሬ ሆኖዋል፣ ከመጀመሪያ ይታይ ነበር፣ ይሁን ብለን አይናችንን ማዞር ፈለግን እንጂ። የሰዉ ደም አላስፈላጊ በሆነ ጉዳይ ሁሉ ነዉ እንዲሁ በከንቱ የምፈሰዉ። ኢትዮ-ኢርት ጦርነት አይቀሬ ነዉ!