Page 1 of 1
ጠላቶቹም ሳይወዱ ያደንቁታል! ወይን coming to power soon!
Posted: 03 May 2025, 09:50
by Axumezana
ኢሳያስ ሞከረ
ቆይቶ መለመን ጀምረ
አብይም ሞከረ
መማረር ጀመረ
ፋኑዬም ሞከረ
እርር ኩምትር አለ
ወይንን ለማጥፋት ስንቱ ተማከረ
ሁሉም ተበሳጬ እንጀታቸው አረረ
ሙሹራው ወይን ሁሉንም ዘረረ
Re: ጠላቶቹም ሳይወዱ ያደንቁታል! ወይን coming to power soon!
Posted: 03 May 2025, 18:36
by Abere
መቃብር ዳር ቁጭ ብሎ ፋኖ 5 ዙር ድንጋይ አድጎ የቀበረው ወያኔ ይነሳል ብሎ በዐይኑ እያለቀሰ በእጁ እያበሰ ተስፋቢስ ሁኖ የተቀመጠው አክሱም ኢዛና ከሁሉም ከሁሉም ያሳዝናል። አንድ ጊዜ እጆቹን ወደ ኢሳይያስ ይዘረጋል፤ ያም ሲጠምበት ወደ ኦሮሙማ አብይ እግር ስር ወርዶ ጫማ ይልሳል፤ ዘወር ብሎም ፋኖ ሱሴ ነው ይላል። ቆዳውን እንደ እባብ እየሸለቀቀ ቢጥልም፤ መልኩን እንደ እሥስት ቢቀያይርም፤ ልቡ እንደ ቆሪ ውሃ ቢዋልልም - የሚይዝ የሚጨብጠው አጣ - ወይን ከነአካቴዋ አፈር ልሳ ቀረች።
የወያኔ መሪ - የአህያ ባል፤
አውሬ የመጣ ዕለት ቁሞ መዘንጠል።
በባዶ መሬት ላይ ሲያናፋ ሲያናፋ፤
ፋኖ ሲደርስበት ድምጥማጡ ጠፋ።
እባክህ ማይክ ሀመር ምን አለህ ጆባይደን፤
ከእንድግህ ላይደገመን የዛሬን አድነን፤
ከንስር አሞራው ከፋኖ አስጥለን።
Re: ጠላቶቹም ሳይወዱ ያደንቁታል! ወይን coming to power soon!
Posted: 03 May 2025, 18:43
by Odie
Axumezana wrote: ↑03 May 2025, 09:50
ኢሳያስ ሞከረ
ቆይቶ መለመን ጀምረ
አብይም ሞከረ
መማረር ጀመረ
ፋኑዬም ሞከረ
እርር ኩምትር አለ
ወይንን ለማጥፋት ስንቱ ተማከረ
ሁሉም ተበሳጬ እንጀታቸው አረረ
ሙሹራው ወይን ሁሉንም ዘረረ
Limbless ወይ-አኑስ!
ጩኸት ብቻ!
አፍህ ካልተመታ መግለጫ በመግለጫ በማህተም እያስረገጡ መበተን ነው!
እንዴት አወል መፅመዲ እያነቃችሁ ነው? He is a nice guy stretching out his hand and building the bridge

Re: ጠላቶቹም ሳይወዱ ያደንቁታል! ወይን coming to power soon!
Posted: 03 May 2025, 19:12
by Selam/
እንዴት ነሽ እንደርታ፣ እንደምን ዋልሽ አክሱም
ስመኝልሽ ጥጋብ፣ ሳስብልሽ ሰላም
ተቦርቡረሾ አለቅሽ፣ በተባይ በመርዛም
በዚያች በወያኔ፣ በክፉ ቅንቅናም
Re: ጠላቶቹም ሳይወዱ ያደንቁታል! ወይን coming to power soon!
Posted: 04 May 2025, 02:06
by Axumezana
ትግራይን ወዳ ልጁን ወይንን ጠልታ
ሰላም ቀረች ሜዳ ሆና ከርታታ