አመንዝራዋ ጎንደር!
ኢሳያስ ሲመጣ ቀይ ምንጣፍ አነጠፈች
አብይም ሲመጣ ሙሽራህ ነኝ አለች
ጣልያንም ሲመጣ ቦኖ ቪኖ አለች
ድርቡሽም ሲመጣ ነፍጥ አላነሳች
ንጉሰ ነገስት ዮሃንስ አድነኝ ብላ ጮኸች
የትግራይ ደም ጠጥታ አሁንም ታገሳለች
እይ የጎንደር ነገር ለነጋሪ አይመች
አብይም ሲመጣ ሙሽራህ ነኝ አለች
ጣልያንም ሲመጣ ቦኖ ቪኖ አለች
ድርቡሽም ሲመጣ ነፍጥ አላነሳች
ንጉሰ ነገስት ዮሃንስ አድነኝ ብላ ጮኸች
የትግራይ ደም ጠጥታ አሁንም ታገሳለች
እይ የጎንደር ነገር ለነጋሪ አይመች
Re: አመንዝራዋ ጎንደር!
shameless agame, you steal other people's property and call them amenzra?
thieve agames know no shame
የሌባ አይነ ደረቅ መልሶ ልብ ያደርቅ
ሌባ!

Re: አመንዝራዋ ጎንደር!

አጋሚስታን ንፍሮ ብርቋ
በችጋር ብዛት ጠፍቶ ሳቋ
በላይዋ ላይ አልቆ ጨርቋ
ልክ እንዳለች ስትንቋቋ
27 አመት ስትል ቋቋ
ጋላ መጥቶ አስደንብሯት
መቀሌ ውስጥ ወስዶ ከቷት
እጇን ማርኮ አስገብሯት
ለአዳነች አሰግዷት
ጎንደር ጎንደር
ትጮሀለች ግራ ገብቷት

Last edited by Union on 03 May 2025, 01:04, edited 1 time in total.
Re: አመንዝራዋ ጎንደር!
እሽኮኮ ፋሽኮ፣ ከሰይጣን ተልኮ
ከአማራ ዘርፎ፣ ብሉኮና ቡኮ
ለጆ ባይደን ጮኾ፣ ተንከባሎ ታኮ
እንደ ዱቄት በኖ፣ በሻቦ ተማርኮ
ሸበጡን ሰቅለ፣ ኦነግን አምልኮ
ለሸኔ ሰገደ፣ ታጥፎ ተሹለክልኮ
ይኸ ነው ማመንዘር፣ አቦይ ኩዳ ቶኮ

ከአማራ ዘርፎ፣ ብሉኮና ቡኮ
ለጆ ባይደን ጮኾ፣ ተንከባሎ ታኮ
እንደ ዱቄት በኖ፣ በሻቦ ተማርኮ
ሸበጡን ሰቅለ፣ ኦነግን አምልኮ
ለሸኔ ሰገደ፣ ታጥፎ ተሹለክልኮ
ይኸ ነው ማመንዘር፣ አቦይ ኩዳ ቶኮ
Re: አመንዝራዋ ጎንደር!
ወያኔ ባዝራ፣ ሸሌ አመንዘራ
ወንድ የምትደፍር፣ እጅ-እግር አስራ
ወንድ የምትደፍር፣ እጅ-እግር አስራ
Last edited by Selam/ on 04 May 2025, 01:11, edited 2 times in total.
Re: አመንዝራዋ ጎንደር!
የህወሓት ትራፊ፣ ልክስክስ ቀጣፊ
የህግደፍ አበልጅ፣ ቀላማጅ ቀፋፊ
ስድ-አደግ ጎጠኛ፣ ያማራ ስም አጥፊ
ሽኮኮው እንዴት ነህ፣ የኦነግ ልጣፊ?
የህግደፍ አበልጅ፣ ቀላማጅ ቀፋፊ
ስድ-አደግ ጎጠኛ፣ ያማራ ስም አጥፊ
ሽኮኮው እንዴት ነህ፣ የኦነግ ልጣፊ?
Re: አመንዝራዋ ጎንደር!
እግረ ሰባራ፣ ልበ ሸውራራ
ቆሼ ኩታራ፣ ሸሌ አመንዝራ
ክህሎት ሴራ፣ ምግባሯ ተራ
የደደቢት ትል፣ ቁርንጭጭ ወይራ
ቆሼ ኩታራ፣ ሸሌ አመንዝራ
ክህሎት ሴራ፣ ምግባሯ ተራ
የደደቢት ትል፣ ቁርንጭጭ ወይራ
Last edited by Selam/ on 04 May 2025, 08:47, edited 2 times in total.
Re: አመንዝራዋ ጎንደር!
Selam ለወይን መቀኘትሽ መልካም ነው!
ትግራይን ወዳ ልጁን ወይንን ጠልታ
ሰላም ቀረች ሜዳ ሆና ከርታታ
ትግራይን ወዳ ልጁን ወይንን ጠልታ
ሰላም ቀረች ሜዳ ሆና ከርታታ
Re: አመንዝራዋ ጎንደር!
ወይንዬ ወይኒቱ፣ አንቺ ልፍስፍስ
የአማራ ጠላት፣ ሃይ‘ማኖተ ቢስ
እጆችሽ ተቆርጠው፣ የቀረሽ ምላስ
የአማራ ጠላት፣ ሃይ‘ማኖተ ቢስ
እጆችሽ ተቆርጠው፣ የቀረሽ ምላስ