Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 35657
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

THE GERD WAS NEVER COLONIZED, SO WAS ETHIOPIA!

Post by Horus » 02 May 2025, 22:48

IF THERE IS ANOTHER NAME FOR THE GERD, IT IS THE BATTLE OF ADWA!

Fiyameta
Senior Member
Posts: 17090
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: THE GERD WAS NEVER COLONIZED, SO WAS ETHIOPIA!

Post by Fiyameta » 02 May 2025, 23:04

"Colonization that lasted 6 or less years is not considered colonization." (Horus-The-Sealess-Tuskless-Walrus)

Horus
Senior Member+
Posts: 35657
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: THE GERD WAS NEVER COLONIZED, SO WAS ETHIOPIA!

Post by Horus » 02 May 2025, 23:35

Fiyameta wrote:
02 May 2025, 23:04
"Colonization that lasted 6 or less years is not considered colonization." (Horus-The-Sealess-Tuskless-Walrus)
ፊኛሜንታል!

ስንቱን ታግለህ ትችለዋለህ ? :lol: :lol: :lol: እንኳን አንተ ፊቱን ቅቤ ተቀብቶ ላቡን የሚያንተፈጥፈው ጌታህ ሲሲ ፑሲ እንኳን ያልቻለውን አቀበት አንተ ስንት የጣሊያን ኮተት ተሸክመህ ልትወጣው የምታልመው!

እኔ ልንገርህ አልበርት አይንስታይን የእሳት አውዳሚ ቦምብ ሰርቷል! ኢትዮጵያ ቀዝቃዛ አውዳሚ የዉሃ ቦምብ ሰርታለች! ይህን አንተ አታቅም! ጌታህ ሲሲ ፑሲ ግን ጥሩ አርጎ ያውቀዋል :lol: :lol: :lol:

በነገራችን ላይ 10 ሺዎቹ የግብጥ ወታደር ተብዬዎች በሱማሌ ጉዳይ ምን ደረሰ ? :lol: :lol: :lol: :lol:

Horus
Senior Member+
Posts: 35657
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: THE GERD WAS NEVER COLONIZED, SO WAS ETHIOPIA!

Post by Horus » 03 May 2025, 00:26

THE NILE BELONGS TO ETHIOPIA!

Affable
Member
Posts: 355
Joined: 15 Jul 2023, 13:21

Re: THE GERD WAS NEVER COLONIZED, SO WAS ETHIOPIA!

Post by Affable » 03 May 2025, 09:38

አስር ሺ የ ግብፅ ወታደሮቸ የት ደረሱ ለሚለው ጥያቄ ከጅምሩ አልነበሩም ነው መልሱ። ያ ማስፈራሪያ ተብሎ የተነገረ ውሸት ነው። ያ ግዜ ካለፈ ሰነበተ። አሁን ግብፅ ያንን የ ሶስተኛ ክፉል ተማሪዎችን እንኳ የሚያሳፍር ሳይኮሎጂ መጠቀም ከጥቅሙ ጉዳቱ ማመዘኑን የተገነዘበች መሰለኝ። ኢሳያስን በየሳምንቱ ካይሮ ጠርቶ ትእዛዝ መስጠት ግዜ ያለፈበት ታክቲክ እንደሆነ ተገንዝባለች። ምን ያህል ውሀ ወደ ግብፅ ይፈሳል በሚለው ድርድር ላይ ውጤት የሚመጣው ከ ኢትዪጺያ ጋር በሚደረግ ውይይት ብቻ ነው። በረፈደ ሰአትም ቢሆን ያን ሀቅ የካይሮ ፓለቲከኞች የተረዱት መሰለኝ።

Horus
Senior Member+
Posts: 35657
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: THE GERD WAS NEVER COLONIZED, SO WAS ETHIOPIA!

Post by Horus » 03 May 2025, 12:42

Affable wrote:
03 May 2025, 09:38
አስር ሺ የ ግብፅ ወታደሮቸ የት ደረሱ ለሚለው ጥያቄ ከጅምሩ አልነበሩም ነው መልሱ። ያ ማስፈራሪያ ተብሎ የተነገረ ውሸት ነው። ያ ግዜ ካለፈ ሰነበተ። አሁን ግብፅ ያንን የ ሶስተኛ ክፉል ተማሪዎችን እንኳ የሚያሳፍር ሳይኮሎጂ መጠቀም ከጥቅሙ ጉዳቱ ማመዘኑን የተገነዘበች መሰለኝ። ኢሳያስን በየሳምንቱ ካይሮ ጠርቶ ትእዛዝ መስጠት ግዜ ያለፈበት ታክቲክ እንደሆነ ተገንዝባለች። ምን ያህል ውሀ ወደ ግብፅ ይፈሳል በሚለው ድርድር ላይ ውጤት የሚመጣው ከ ኢትዪጺያ ጋር በሚደረግ ውይይት ብቻ ነው። በረፈደ ሰአትም ቢሆን ያን ሀቅ የካይሮ ፓለቲከኞች የተረዱት መሰለኝ።
10 ሺ ጦሩማ እው ገና ሲጀመር የሲሲ ቡፋ መሆን መች አጣነው!!! በማይታክተው ፊኛሜንታል ባልኩት ሻቢያ ላይ ትንሽ ልቀልድ ብዬ ነው እንጂ :lol: :lol: :lol:

Post Reply