የወረዳ አመራሮች በሙሉ ወደ ጦር ማሰልጠኛ ጣቢያ ግቡ ተባሉ። ይቺ ናት ጫወታ። ቅቅቅቅ
Posted: 02 May 2025, 22:13
ከጓዳ በርሚል ውስጥ ተጎትቶ የሚወጣው የካድሬ አይጥ መአት ታየኝ አሁን። እስካሁን በነፃ የፈረንጆቹን ገንዘብ ሰጥቼሀለው አሁን ሂድና ሙት እያለው ነው።
የማንሰማው አይነት ጉድ የለም ገና።
እግዜር ይይልህ ፋኖ አፋሕድ። ፈስ ፈበስ ሆኑ እኮ


የማንሰማው አይነት ጉድ የለም ገና።

እግዜር ይይልህ ፋኖ አፋሕድ። ፈስ ፈበስ ሆኑ እኮ
