Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Dama
Member
Posts: 4291
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Gurage majority in Central Region discriminated

Post by Dama » 02 May 2025, 19:37

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ አሁንም የጉራጌ ህዝብ ቁጥርና የቆዳ ስፋት የሚመጥን የአመራር ኮታ አልተሰጠንም ።

ጉራጌ ክልሉ ላይ በቂ የአመራር ኮታ የለውም አልተሰጠውም ።ያኔ ክልሉ ሲመሰረት ጉራጌ አካባቢ የነበረው ወከባ አንዳንድ ጉራጌ ጠል ለሆኑ አመራሮች እድል ፈጥሮላቸው ክልሉን እንደፈለጉ ሸነሸኑት። አሁንም ጉራጌ አሁን ካለው የርዕሰ መስተዳድር በተጨማሪ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የክላስተር አስተባባሪ ያስፈልገዋል ። የክላስተር አስተባባሪዎች
የዱራሜ ፦ኡስማን(ስልጤ)
የወራቤ ፦ አንተነህ(ከምባታ)
የወልቂጤ ፦ዶር መሀመድ(ሀላባ)
የቡታጅራን ፦ ስንታየሁ(ሀዲያ )
የሳጃ፦አቡቶ(ከምባታ)
የሀላባ፦ ..ሌላ ነው!
******

ጉራጌም በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የክላስተር አስተባባሪ ያስፈልገዋል ።

ethiopianunity
Member+
Posts: 9960
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: Gurage majority in Central Region discriminated

Post by ethiopianunity » 02 May 2025, 20:50

Dama,

Weyane nesh bakesh tawekebesh. Your mission is to divide Gurages. You grew up in Gurage for this purpose

Dama
Member
Posts: 4291
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: Gurage majority in Central Region discriminated

Post by Dama » 02 May 2025, 21:07

ethiopianunity wrote:
02 May 2025, 20:50
Dama,

Weyane nesh bakesh tawekebesh. Your mission is to divide Gurages. You grew up in Gurage for this purpose
Think right. How difficult for you?

Post Reply