Page 1 of 1

ጃዋር ለምን ቡካት በቡካት ሆነ፣ ከማንም አስቀድሞ??

Posted: 02 May 2025, 14:59
by DefendTheTruth
ይህ እምቦጭ ልጅ ሰሞኑን በፌስ ቡክ ብቅ ብሎ ከመጠን በላይ የሆኑ ፖስቶች አድርጎ ነበር፣ ወታደር ሰዉን በግዴት እየመለመለ ነዉ የምል ስሞታ እያሰማ። ተጨባጭ ማስረጃ አላየሁም፣ ልጁ ግን በጣም መደንገጡ ያስታዉቃል። እጅ ከፍንጅ የተያዘ ሌባ እስክመስል ድረስ ነዉ፣ ክዉ ብሎዋል። መልሶ መላልሶ ያንኑን ይፖስታል። ምን እንደዚህ አስደነገጠዉ ብዬ ራሴን ጠያቅኩኝ። አዲስ ምልምል አዲስ ነገር አይደለም፣ በኢትዮጵያ ታሪክ ዉስጥ፣ ጦርነት ተለይቶን አያዉቅም፣ ለጦርነቱ ደግሞ ወታደር ሳይመለመል ና ሳይሰለጥን ታዋግቶ አያዉቅም። አዲስ ነገር የለም። የኢትዮጵያ ወጣቶች ደግሞ በብዛት በራሳቸዉ ፍቃድ ነዉ ወዶ ለአገራቸዉ የራሳቸዉን ድርሻ ለመወጣት ወደ ወታድርነት ይተማል፤ ጦርነት አንዣብቦዋል ከተባለ ይበልጥ ይነሳሳል፣ ወጣቱ፣ ለእናት አገሩ፣ እንደ ወላጆቹ ና አያቶቹ፣ ቅድመ አያቶቹ። ጃዋር ይህን ለምን እንደ አዲስ ነገር እንደዚህ ያስተጋባል ታዲያ?

መልስ ያላችዉ አላችዉ?
እኔ እንደ ሀሳብ የመጣልኝ አንድ ጊዜ በሚዲያ ላይ የሰማሁት ጉዳይ ነዉ። ጀዋር በአርሲ ና ባሌ አከባቢ የራሱን "ሸኔ" መልምሎ ወደ ጫካ ወስዲዋል፣ እነዚህ ደግሞ በአከባቢዉ ሕብረተሰብ ላይ ስቃይ እያደረሱ ነዉ፣ መግደል፣ መዝረፍ፣ ማገት፣ ሸኔ የምያደርገዉን ሁሉ የራሱ ሕብረተሰብ እየፈፀመ ነዉ የምል ነበር። የራሱን ወንጀለኛ ላይ የምመጣ ሁኔታ ታይቶት ይሁን አልኩኝ ለራሴ።

ጀዋር ከዚህም በፊት እነ ጃል ሰኚ ወደ ሰላማዊ ትግል የመጡ ጊዜ እንደዚሁ ተቆጭቶ ይራዋጥ ነበር፣ በለመደዉ የሶሻል ሚዲያ ላይ። ይህ ብቻም አይደለም። የኦሮሚያ ሕዝብ በገፍ ወጥቶ ስለሰላም እግዚዮ ብሎ በተማፀነም ጊዜ እንዲሁ ለምን ይወጣሉ ና ስለሰላም ድምፅ ያሳማሉ የምል እንድምታ ያለዉ ፖስቱን ይለጥፍ ነበር። ሰዉ እንዴት ሰላምን እንደዚህ ይቃወማል ብዬ ራሴን ጠይቄ ነበር፣ ይህ እኮ ሰዉ ሳይሆን ጀዋር ነዉ ብዬ አለፍኩት።

ይህች ዉርንጭላ የሆነች ፍጡር ሶሻል ሚዲያ ላይ ወጥታ ስለደደብነቷ ከልፖሰተች ዉላ አታድርም የምል ድምዳሜ ላይ ደርሼ ዝም አልኩኝ።

እሱ ጫካ ያስቀመጠዉ የጥፋት ቡድን ላይ የምመጠዉን አደጋ ተግንዝቦ መሆን አለበት፣ ጃንጆ እንደዚህ የምቅበዘበዘዉ የምል ነዉ የኔ ድምዳሜ።


Re: ጃዋር ለምን ቡካት በቡካት ሆነ፣ ከማንም አስቀድሞ??

Posted: 02 May 2025, 15:22
by DefendTheTruth
የቸኮለ ጅብ ቀንድ ይነክሳል እንደምባለዉ ሁሉ፣ ጀዋር መሀመድ ቸኩሎ ከዚህ አይነት ሀይል ጋር ተታለመ፣ አልቀናዉም!


Re: ጃዋር ለምን ቡካት በቡካት ሆነ፣ ከማንም አስቀድሞ??

Posted: 02 May 2025, 16:51
by Eripoblikan
Boring, get a real career. Cadreism is not for you!

Re: ጃዋር ለምን ቡካት በቡካት ሆነ፣ ከማንም አስቀድሞ??

Posted: 02 May 2025, 19:54
by ethiopianunity
ዲዲቲ ኣንድ ነገር ልጠይቅ ህ፣ ጀዋር ኣብይ ስልጣን ከመያዙ በፊት እኮ ኣፍጋኒስታን ሔዶ ሽብርተኝነትን ሰልጥኗል። ዓቋሙ ደግሞ ኢትዮጵያ ከኦሮምያ ትውጣ ብሎ ማንኛውም ክርስቲያን ኣንገቱን በሜጫ እንልዋለን ብሎ በ ዩ ቲዩብ ላይ ኣለ። እንዴት ይህ ጸረ ህዝብ እልልል ተብሎ በኣብይ ና ግብረኣበሮቹ ስልጣን ሲይዙ ተቀበሉት፧ ጃዋር ምኑ ነው ከመጀምርያውኑ ጀግና የሚያስብለው፧ በኣፉ እንደሚገድል ተናግሮ በተግባር ለመግደልና ለማስገደል ኢትዮጵያውያንን ተፈቅዶለታል። ዓሁንም በተጋብር እንደፈለገው እያረገ ነው። ለዚህ ግፍ ማን ነው ሃላፊነቱን የሚወስደው። የሰው ነፍስ እንደዚሁ ለመቅጠፍ እንዴት መብት ይኖረዋል