መልስ ያላችዉ አላችዉ?
እኔ እንደ ሀሳብ የመጣልኝ አንድ ጊዜ በሚዲያ ላይ የሰማሁት ጉዳይ ነዉ። ጀዋር በአርሲ ና ባሌ አከባቢ የራሱን "ሸኔ" መልምሎ ወደ ጫካ ወስዲዋል፣ እነዚህ ደግሞ በአከባቢዉ ሕብረተሰብ ላይ ስቃይ እያደረሱ ነዉ፣ መግደል፣ መዝረፍ፣ ማገት፣ ሸኔ የምያደርገዉን ሁሉ የራሱ ሕብረተሰብ እየፈፀመ ነዉ የምል ነበር። የራሱን ወንጀለኛ ላይ የምመጣ ሁኔታ ታይቶት ይሁን አልኩኝ ለራሴ።
ጀዋር ከዚህም በፊት እነ ጃል ሰኚ ወደ ሰላማዊ ትግል የመጡ ጊዜ እንደዚሁ ተቆጭቶ ይራዋጥ ነበር፣ በለመደዉ የሶሻል ሚዲያ ላይ። ይህ ብቻም አይደለም። የኦሮሚያ ሕዝብ በገፍ ወጥቶ ስለሰላም እግዚዮ ብሎ በተማፀነም ጊዜ እንዲሁ ለምን ይወጣሉ ና ስለሰላም ድምፅ ያሳማሉ የምል እንድምታ ያለዉ ፖስቱን ይለጥፍ ነበር። ሰዉ እንዴት ሰላምን እንደዚህ ይቃወማል ብዬ ራሴን ጠይቄ ነበር፣ ይህ እኮ ሰዉ ሳይሆን ጀዋር ነዉ ብዬ አለፍኩት።
ይህች ዉርንጭላ የሆነች ፍጡር ሶሻል ሚዲያ ላይ ወጥታ ስለደደብነቷ ከልፖሰተች ዉላ አታድርም የምል ድምዳሜ ላይ ደርሼ ዝም አልኩኝ።
እሱ ጫካ ያስቀመጠዉ የጥፋት ቡድን ላይ የምመጠዉን አደጋ ተግንዝቦ መሆን አለበት፣ ጃንጆ እንደዚህ የምቅበዘበዘዉ የምል ነዉ የኔ ድምዳሜ።