Page 1 of 1

ጽምዶ!

Posted: 02 May 2025, 11:35
by Axumezana
የትግራይን በሬ ከኤርትራ በሬ
መጥመድ አይቻልም አትልፋ አጭበርብሬ( ኢሱ)

የትግራይን በሬ ከአማራ በሬ
መጥመድ አይቻልም አትልፋ አጭበርብሬ(ፋኑዬ)

የትግራይን በሬ ከኦሮምያ በሬ
መጥመድ የሚቻል ነው አጥነህ በበርበሬ

TPLF አያት PP የልጅ ልጅ
እርቅ ይሻላል ያምራል በወዳጅ

PP አሻፈረኝ አትጦኑኝ ብሎ ቢወላገድ
ኢትዮጵያ ፈረሰች ተቀየረች ወደ አመድ

ግብፆች ደስ አላቸው ኢትዮጵያ ፈረሰች
በTPLF- PP ጽምዶ መዳን እየቻለች

Re: ጽምዶ!

Posted: 02 May 2025, 22:39
by Axumezana
Axumezana wrote:
02 May 2025, 11:35
የትግራይን በሬ ከኤርትራ በሬ
መጥመድ አይቻልም አትልፋ አጭበርብሬ( ኢሱ)

የትግራይን በሬ ከአማራ በሬ
መጥመድ አይቻልም አትልፋ አጭበርብሬ(ፋኑዬ)

የትግራይን በሬ ከኦሮምያ ገበሬ
መጥመድ የሚቻል ነው አጥነህ በበርበሬ

TPLF አያት PP የልጅ ልጅ
እርቅ ይሻላል ያምራል በወዳጅ

PP አሻፈረኝ አትጦኑኝ ብሎ ቢወላገድ
ኢትዮጵያ ፈረሰች ተቀየረች ወደ አመድ

ግብፆች ደስ አላቸው ኢትዮጵያ ፈረሰች
በTPLF- PP ጽምዶ መዳን እየቻለች

Re: ጽምዶ!

Posted: 03 May 2025, 03:10
by Meleket
ሰውና እንስሳን ባንድላይ መጥመድ፡
በሬና ገበሬን ባንድላይ መጥመድ፡
መሰይጠን እንበለው ወይስ መወንበድ?

viewtopic.php?f=2&t=301357&


Axumezana wrote:
02 May 2025, 11:35
....

የትግራይን በሬ ከኦሮምያ ገበሬ
መጥመድ የሚቻል ነው አጥነህ በበርበሬ
....

Re: ጽምዶ!

Posted: 03 May 2025, 06:46
by Axumezana
የቸገረው ሰውና እንስሳን እንደሚጠምድ እንዴት ረሳህ?

Re: ጽምዶ!

Posted: 03 May 2025, 08:00
by Odie
Axumezana wrote:
03 May 2025, 06:46
የቸገረው ሰውና እንስሳን እንደሚጠምድ እንዴት ረሳህ?
Only in Chigray and may be India. But in India, cow is holly so, for Indians it may be acceptable :mrgreen:

Re: ጽምዶ!

Posted: 03 May 2025, 08:49
by Axumezana
Any thing is possible in Eritrea or Ethiopia!