Page 1 of 1

የአብይ ጦርነት ለኤርትራ ምን ማለት ይሆናል

Posted: 29 Apr 2025, 22:12
by Fed_Up
ኤርትራ ትግራይን እና አፋርን ዘልቃ በመግባት በመያዝ ሁለቱን ክልሎች ባፈር ዞን ታደርገዋለች:: የጂቡቲ አዲስ አበባ መንገድ እፌክቲቭሊ ይዘጋል::

በቃ ይህ ነው እሚሆነው
አበቃሁ!!

Re: የአብይ ጦርነት ለኤርትራ ምን ማለት ይሆናል

Posted: 29 Apr 2025, 22:40
by ethiopian
Fed_Up wrote:
29 Apr 2025, 22:12
ኤርትራ ትግራይን እና አፋርን ዘልቃ በመግባት በመያዝ ሁለቱን ክልሎች ባፈር ዞን ታደርገዋለች:: የጂቡቲ አዲስ አበባ መንገድ እፌክቲቭሊ ይዘጋል::

በቃ ይህ ነው እሚሆነው
አበቃሁ!!
Try it and see the result. Easy !

Re: የአብይ ጦርነት ለኤርትራ ምን ማለት ይሆናል

Posted: 29 Apr 2025, 23:42
by Fed_Up
ethiopian wrote:
29 Apr 2025, 22:40
Fed_Up wrote:
29 Apr 2025, 22:12
ኤርትራ ትግራይን እና አፋርን ዘልቃ በመግባት በመያዝ ሁለቱን ክልሎች ባፈር ዞን ታደርገዋለች:: የጂቡቲ አዲስ አበባ መንገድ እፌክቲቭሊ ይዘጋል::

በቃ ይህ ነው እሚሆነው
አበቃሁ!!
Try it and see the result. Easy !
ከብቱ!!

እዋጋለሁ ... እወራለሁ.... መጥቶ ላይመጣ እሚፎክረ እኮ ያንተው መሃይሙ ኮለኔል ወዲ ቆሻሻ ማለቴ በሻሻ ጋላው ነው:: እኛ ደግሞ "እሽ ስምተንሃል ... ሳትውል ሳታድር ናና ከዛም ውጤቱን አብረን እናየዋለን" ብለን እየጠበቅን ነው:: መችስ ቤትህን ላፈርስ እየመጣሁ ነው ላለህ ጠላት የሱንቤት ለማፍረስ መዘጋጀት አይቀርም እኮ:: ሙቅ በጃቺን ይዘን የምንጠብቀው ይመስልሃል:: አፍንልጫው ሰብረን ቤቱን እናፈርሰዋለን እንጂ:: ቅንዳሻ ሃሬ