Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Fed_Up
Senior Member+
Posts: 22729
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

አዛውንቱ Horus ትፈለጋለህ

Post by Fed_Up » 29 Apr 2025, 18:03

MOU ምን ላይ ደረሰ? የረሳነው መስሎህ እንዳይሆን? :roll: :oops:

Horus
Senior Member+
Posts: 35608
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አዛውንቱ Horus ትፈለጋለህ

Post by Horus » 29 Apr 2025, 19:45

Fed_Up wrote:
29 Apr 2025, 18:03
MOU ምን ላይ ደረሰ? የረሳነው መስሎህ እንዳይሆን? :roll: :oops:
ጋሼ ፌድ አፕ፣
ኧረ አለው!! እስቲ ልጠይቅህ ለምንድን ነው ኢሳያስ ዋጋ ያላቸው ነገሮች ሁሉ ከአሰብ እያሸሸ ያለው? :lol: :lol: :lol: ይቺ የመልስና ኢሳያስ የሁለት ባንዳዎች ቱስ ቱስ አሁን የኢትዮጵያ ትውልድ ወስኖበታል!! ወደሽ አሰብን ለባለቤቱ ትመልሻለሽ! አይ ካልሽ ደሞ አገርነትሽን ሰርዘን ለዝንተ አመት እናተራምስሻለን! አሁን አዲሳባ ስልክ እየቀሙ ያስቸገሩ ያንተው አገር አልባ ወሮ በሎችን እየለቀምን እያጸዳን ነው!

ፌድ ኡፕ A debt is paid. You pay your debt now, or you pay it later! ሻቢያና ወያኔ በኢትዮጵያ ላይ የፈጸሙት ግፍና ወንጀር በውድ ወይም በግድ የሚከፈል እዳ ነው!

ሞት ቢዘገይ የቀረ ይመስላታል! :lol: :lol:

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 22729
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: አዛውንቱ Horus ትፈለጋለህ

Post by Fed_Up » 29 Apr 2025, 21:47

Horus wrote:
29 Apr 2025, 19:45
Fed_Up wrote:
29 Apr 2025, 18:03
MOU ምን ላይ ደረሰ? የረሳነው መስሎህ እንዳይሆን? :roll: :oops:
ጋሼ ፌድ አፕ፣
ኧረ አለው!! እስቲ ልጠይቅህ ለምንድን ነው ኢሳያስ ዋጋ ያላቸው ነገሮች ሁሉ ከአሰብ እያሸሸ ያለው? :lol: :lol: :lol: ይቺ የመልስና ኢሳያስ የሁለት ባንዳዎች ቱስ ቱስ አሁን የኢትዮጵያ ትውልድ ወስኖበታል!! ወደሽ አሰብን ለባለቤቱ ትመልሻለሽ! አይ ካልሽ ደሞ አገርነትሽን ሰርዘን ለዝንተ አመት እናተራምስሻለን! አሁን አዲሳባ ስልክ እየቀሙ ያስቸገሩ ያንተው አገር አልባ ወሮ በሎችን እየለቀምን እያጸዳን ነው!

ፌድ ኡፕ A debt is paid. You pay your debt now, or you pay it later! ሻቢያና ወያኔ በኢትዮጵያ ላይ የፈጸሙት ግፍና ወንጀር በውድ ወይም በግድ የሚከፈል እዳ ነው!

ሞት ቢዘገይ የቀረ ይመስላታል! :lol: :lol:

አይ ምድረ ፈሳም ቅንቅናም ድሃ... ከፈከርሽ መች አነሰሽ:: ፍከራማ የዘርሽ ነው... ይሄው ስትፍክሩ 3 አመት አለፈ::

አርእስት ማስቀየሩን ትትህ ወደ ቁምነገሩ እንመለስ እና ያንተው እንደ ከብት Mouuuuuuuuuuu ስታደርቀን የነበረው ምን ላይ ደረሰ? ሳትዘላብድ መልስ አቅሙ ካለህ

ethiopian
Member+
Posts: 5789
Joined: 09 Oct 2011, 21:29

Re: አዛውንቱ Horus ትፈለጋለህ

Post by ethiopian » 29 Apr 2025, 22:53

Eritrea is a country only in the minds of Ye Talian Gered Fockdd up , giant Ethiopia will take an Ethiopian Asab port when the time comes. Now go cry “ galaaaaaaaaaaa “

Union
Senior Member
Posts: 11448
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: አዛውንቱ Horus ትፈለጋለህ

Post by Union » 29 Apr 2025, 23:32

Horus የሚሉት ሽማግሌ ferenji controled ጋላ ወደብ ይሰጠኛል እያለ እየዞረ ጎረቤቶቻችንን እንደ አበደ ውሻ እየነከሳቸው ነው።

ውሻ የውሻ ልጅ :lol:

Fano will come and regain our historic relationship with people of our neighbors.

It's never if, it's only "when".

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 22729
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: አዛውንቱ Horus ትፈለጋለህ

Post by Fed_Up » 29 Apr 2025, 23:35

Union wrote:
29 Apr 2025, 23:32
Horus የሚሉት ሽማግሌ ferenji controled ጋላ ወደብ ይሰጠኛል እያለ እየዞረ ጎረቤቶቻችንን እንደ አበደ ውሻ እየነከሳቸው ነው።

ውሻ የውሻ ልጅ :lol:

Fano will come and regain our historic relationship with people of our neighbors.

It's never if, it's only "when".
Union bro,

ሰሞኑ የሸዋ ፋኖወዲ ቆሻሻ ማለቴ በሻሻ ቤተመንግስት እንዲመሽግ አርጋችሁታል ይባላል:: ጉድ ፈላ::

Union
Senior Member
Posts: 11448
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: አዛውንቱ Horus ትፈለጋለህ

Post by Union » 29 Apr 2025, 23:41

Habesha brother Fed-up

ትክክለኛ ዜና ነው። አፋሕድ በሸዋ ባወጣው የቃል መግለጫ ነው ወደ አራት ኪሎ ለመገስገስ ዝግጁ ነን ያለው።

ጭንቅ በጭንቅ ሆኗል ነገሩ :lol:

Fed_Up wrote:
29 Apr 2025, 23:35
Union wrote:
29 Apr 2025, 23:32
Horus የሚሉት ሽማግሌ ferenji controled ጋላ ወደብ ይሰጠኛል እያለ እየዞረ ጎረቤቶቻችንን እንደ አበደ ውሻ እየነከሳቸው ነው።

ውሻ የውሻ ልጅ :lol:

Fano will come and regain our historic relationship with people of our neighbors.

It's never if, it's only "when".
Union bro,

ሰሞኑ የሸዋ ፋኖወዲ ቆሻሻ ማለቴ በሻሻ ቤተመንግስት እንዲመሽግ አርጋችሁታል ይባላል:: ጉድ ፈላ::

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 22729
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: አዛውንቱ Horus ትፈለጋለህ

Post by Fed_Up » 29 Apr 2025, 23:46

Union wrote:
29 Apr 2025, 23:41
Habesha brother Fed-up

ትክክለኛ ዜና ነው። አፋሕድ በሸዋ ባወጣው የቃል መግለጫ ነው ወደ አራት ኪሎ ለመገስገስ ዝግጁ ነን ያለው።

ጭንቅ በጭንቅ ሆኗል ነገሩ :lol:

Fed_Up wrote:
29 Apr 2025, 23:35
Union wrote:
29 Apr 2025, 23:32
Horus የሚሉት ሽማግሌ ferenji controled ጋላ ወደብ ይሰጠኛል እያለ እየዞረ ጎረቤቶቻችንን እንደ አበደ ውሻ እየነከሳቸው ነው።

ውሻ የውሻ ልጅ :lol:

Fano will come and regain our historic relationship with people of our neighbors.

It's never if, it's only "when".
Union bro,

ሰሞኑ የሸዋ ፋኖወዲ ቆሻሻ ማለቴ በሻሻ ቤተመንግስት እንዲመሽግ አርጋችሁታል ይባላል:: ጉድ ፈላ::
እረ አንድ ቡሉ ከዚህ እንሰሳ መንጋ ኢትዮጵያን ተሎ ታደጎት:: በአጋጣሚ በእድል እና በግርግር ስልጣን ይዘው እኮ አገር አፈረሷት:: በተቻላችሁ መጠን ልዩነታችሁን በፍጥነት አጥቡቡና ... ወደ አሬት ኪሎ ሄዳችሁ የሚኒሊክን (የአማራን) ቤተመንግስት ተረከቡ::
ፉኖዎች ይችላሉ!!

Union
Senior Member
Posts: 11448
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: አዛውንቱ Horus ትፈለጋለህ

Post by Union » 29 Apr 2025, 23:56

ምንም ጥርጥር የለውም፣ ጋላOLF እና 35 ዙር ሰልጥኖ የተመረቀውን የጋላ ሸኔ ኮማንዶ ልዩ ሀይል ጨርሰነዋል። ማዳበሪያ ሆኗል። አሁን የቀረን አማራ ነኝ እያለ የሚሽሎከለከው አገው ሸንጎ TDF ነው። ዛሬ አፋሕድ ጠንከር ያሉ መግለጫዎችን በዚህ ጉዳይ አውጥቷል። ህዝቡ በጣም ተቆጥቷል። ነብስ ውጭ ነብስ ግቢ ሁኔታ እየመጣባቸው ነው። አገው ምስራቅም በቅርቡ እንደ ethioash ከ ER ትጠፋለች።

ያም ሆነ ይህ ወደ አራት ኪሎ መዞራችን አይቀሬ ነው። ዋይ ዋይ ሊበረክት ነው። ምድረ ደደብ ሙታን Horus መግቢያ ሊያጣ ነው :lol:

Fed_Up wrote:
29 Apr 2025, 23:46
Union wrote:
29 Apr 2025, 23:41
Habesha brother Fed-up

ትክክለኛ ዜና ነው። አፋሕድ በሸዋ ባወጣው የቃል መግለጫ ነው ወደ አራት ኪሎ ለመገስገስ ዝግጁ ነን ያለው።

ጭንቅ በጭንቅ ሆኗል ነገሩ :lol:

Fed_Up wrote:
29 Apr 2025, 23:35
Union wrote:
29 Apr 2025, 23:32
Horus የሚሉት ሽማግሌ ferenji controled ጋላ ወደብ ይሰጠኛል እያለ እየዞረ ጎረቤቶቻችንን እንደ አበደ ውሻ እየነከሳቸው ነው።

ውሻ የውሻ ልጅ :lol:

Fano will come and regain our historic relationship with people of our neighbors.

It's never if, it's only "when".
Union bro,

ሰሞኑ የሸዋ ፋኖወዲ ቆሻሻ ማለቴ በሻሻ ቤተመንግስት እንዲመሽግ አርጋችሁታል ይባላል:: ጉድ ፈላ::
እረ አንድ ቡሉ ከዚህ እንሰሳ መንጋ ኢትዮጵያን ተሎ ታደጎት:: በአጋጣሚ በእድል እና በግርግር ስልጣን ይዘው እኮ አገር አፈረሷት:: በተቻላችሁ መጠን ልዩነታችሁን በፍጥነት አጥቡቡና ... ወደ አሬት ኪሎ ሄዳችሁ የሚኒሊክን (የአማራን) ቤተመንግስት ተረከቡ::
ፉኖዎች ይችላሉ!!

Horus
Senior Member+
Posts: 35608
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አዛውንቱ Horus ትፈለጋለህ

Post by Horus » 30 Apr 2025, 00:13

ፌድ አፕ

አንዲት የድሮ ስንኝ ልድገምልህ!

አሁን ምን ያረጋል ፈሪ ማቀንቀኑ
አይበጠስ ቅጠል ካልደረሰ ቀኑ!

ይሏል
የኢትዮጵያ ሂሳብ ማወራረድ እርምጃ በራሷ ወቅትና መንገድ እንጂ በሌላ አታደርገውም።

ያንተ ሥራ ትቅምህና አማራጭክን መወሰን ነው!

Post Reply