Page 1 of 1
ይህ ታርክ እንዳያመልጣችዉ፣ የአገር ፍቅር ያላችዉ ማለቴ ነዉ
Posted: 29 Apr 2025, 16:25
by DefendTheTruth
"አባ መላ" የተባሉ፣ ብርቅዬ የአገር ልጅ፣ እንደነዚህ አይነት ሰዎች አሁን ታርካቸዉም የለም። ያሳዝናል።
"ሰራዊቱ ዉስጥ አሻጥር አለ"
Re: ይህ ታርክ እንዳያመልጣችዉ፣ የአገር ፍቅር ያላችዉ ማለቴ ነዉ
Posted: 29 Apr 2025, 16:34
by DefendTheTruth
ከሁሉም አኩሪ ድል ና ታርክ ጀርባ ጀግኖች አሉ፣ ያለነሱ ድሉም ሆነ ታሪኩ እዉን አይሆንም ነበር። ታሪክ ያዉሳቸዋል።
Re: ይህ ታርክ እንዳያመልጣችዉ፣ የአገር ፍቅር ያላችዉ ማለቴ ነዉ
Posted: 29 Apr 2025, 17:40
by Odie
Stop killing citizens first!
Re: ይህ ታርክ እንዳያመልጣችዉ፣ የአገር ፍቅር ያላችዉ ማለቴ ነዉ
Posted: 29 Apr 2025, 18:02
by DefendTheTruth
Odie wrote: ↑29 Apr 2025, 17:40
Stop killing citizens first!
አንተ ሰዉዬ /ሴትዮ፣ ምነዉ እንደዚህ ተቃጥልክ/ሽ? የሆነ ነገር መንገዱን ስቶዋል እዛ ሰፈር! ስለዜጎች አትቀባጥር/ሪ፣ እርጉም!