"ሰራዊቱ ዉስጥ አሻጥር አለ"
-
- Senior Member
- Posts: 12256
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
ይህ ታርክ እንዳያመልጣችዉ፣ የአገር ፍቅር ያላችዉ ማለቴ ነዉ
"አባ መላ" የተባሉ፣ ብርቅዬ የአገር ልጅ፣ እንደነዚህ አይነት ሰዎች አሁን ታርካቸዉም የለም። ያሳዝናል።
"ሰራዊቱ ዉስጥ አሻጥር አለ"
"ሰራዊቱ ዉስጥ አሻጥር አለ"
-
- Senior Member
- Posts: 12256
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: ይህ ታርክ እንዳያመልጣችዉ፣ የአገር ፍቅር ያላችዉ ማለቴ ነዉ
ከሁሉም አኩሪ ድል ና ታርክ ጀርባ ጀግኖች አሉ፣ ያለነሱ ድሉም ሆነ ታሪኩ እዉን አይሆንም ነበር። ታሪክ ያዉሳቸዋል።
Re: ይህ ታርክ እንዳያመልጣችዉ፣ የአገር ፍቅር ያላችዉ ማለቴ ነዉ
Stop killing citizens first!
-
- Senior Member
- Posts: 12256
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32