Page 1 of 1
የኤርትሪያ አገርነት ላይ ጥያቄ አለን የምሉ ድምፆች እየተበራከቱ ነዉ
Posted: 29 Apr 2025, 14:46
by DefendTheTruth
የኤርትሪያ አገርነት ላይ ጥያቄ አለን የምሉ ድምፆች እየተበራከቱ ነዉ፣ የተቀረዉ አለም ይህን ልብ ልል ይገባል! ከታሪክ ተወቃሽነት ለመዳን፣ ኤርትሪያ የምትባል አገር በዛሬዉ ዘመን ባርነት በግልፅ የምከወንበት አገር ነዉ፣ ይህን ያረጋገጠዉ ደግሞ የተመድ ርፖርት ራሱ ነዉ። ጎራን መለየት አስፈላጊ ይሆናል። ባርነትን መደገፍ ወይም ደግሞ ታሪካዊ ስህተትን አዉቆ ማረም ያስፈልጋል የምሉ ጎራዎች አሉ አሁን። የኤርትሪያ አገርነት ላይ ጥያቄ ያላቸዉ ሰዎች ከዚሁ ከሁለተኛዉ ጎራ የምመደቡ ናቸዉ።
Re: የኤርትሪያ አገርነት ላይ ጥያቄ አለን የምሉ ድምፆች እየተበራከቱ ነዉ
Posted: 29 Apr 2025, 15:03
by DefendTheTruth
More serious discussions about the legality of a statehood of the tiny Eritrea on the HoA is being initiated around the world, as the following link in German highlights. No one with a right mind will ever be on the side of the backward regime in Eritrea and back slavery in the 21st century of our world.
The same regime created the entity called Eritrea without any due process and consent of all the stakeholders, specially Ethiopia which had very high investment there and the people residing in Eritrea proper were not offered a meaningful choice of the acclaimed "independence". Everything was a fake setup and now it has to be redesigned. That is why people are raising legitimate questions with regard to the viability and legality of Eritrea.
The regime of the small state of Eritrea, with a population of 3.7 million, is a pure dictatorship and has been called the North Korea of Africa. The regime of dictator Isaias Afewerki oppresses, monitors, enslaves, and tortures its people. Eritreans are required to perform compulsory national service, either military service or forced labor, for an unlimited period of time. According to UN reports, these conditions amount to slavery.
A deep analysis of the situation Eritrea has been released by a Swiss online paper and depicts how grim the situation is in the troubled former province of Ethiopia.
A sad story!
https://www.nzz.ch/international/die-br ... ld.1881326
Re: የኤርትሪያ አገርነት ላይ ጥያቄ አለን የምሉ ድምፆች እየተበራከቱ ነዉ
Posted: 29 Apr 2025, 15:41
by Axumezana
ኤርትራ በዜጎቿ የተጠላችና የተተወች አገር ናት! ከእናት አገርዋ ጋር ብትቀላቀል ይሻላል!
Re: የኤርትሪያ አገርነት ላይ ጥያቄ አለን የምሉ ድምፆች እየተበራከቱ ነዉ
Posted: 29 Apr 2025, 20:22
by Selam/
ዲዲቲ = ጭልፊቱ
ምናለ ፖስቶችህን አራርቀህ እንኳን ብትለጥፋቸው?
አጭበርባሪ!

Re: የኤርትሪያ አገርነት ላይ ጥያቄ አለን የምሉ ድምፆች እየተበራከቱ ነዉ
Posted: 30 Apr 2025, 00:56
by Tiago
Why not try Djibouti? The wretched french and Italians are responsible for making Ethiopia landlocked. why not deal with the white sccumbags?
Re: የኤርትሪያ አገርነት ላይ ጥያቄ አለን የምሉ ድምፆች እየተበራከቱ ነዉ
Posted: 05 May 2025, 13:55
by DefendTheTruth
ጥያቄዎች በየቀኑ ነዉ አሁን ላይ ኢትዮጵያ ዉስጥ ኤርትሪያን በተመለከተ የምፈለፈሉት፥ ዛሬ ደግሞ "ኤርትራ ሀገረ የሆነችበት ጉዳይ ይጣራልን" የምል ጥያቄ ይዞ ብቅ ያለ አለ። ጥያቄዎች እየበዙ ነዉ። መልስ ይፈልጋሉ!
Re: የኤርትሪያ አገርነት ላይ ጥያቄ አለን የምሉ ድምፆች እየተበራከቱ ነዉ
Posted: 05 May 2025, 14:23
by Abere
እንጀራ የሚጣፍጠው ላብህን ጠብ አድርገህ ሰርተህ ስትበላው ብቻ ነው። አሁን የስዩም ተሾመ እንጀራ ምኑ እንጀራ ይባላል? ቁጭ ብሎ ተዘርፍጦ ሲቀደድ ሲተረተር እየዋል፤ በቀደዳ በዐደባባይ አንክ እንትፍ ብሎ የተተፋ።
ይች አንድት እንጀራ መስታወቴ ነች፤
ሁል ጊዜ የሰው ፊት ታሳየኛለች።
እንዳለው ገጣሚው እበላ ብሎ ስዩም የኦሮሙማ ቱልቱላ ሁኖ የአደባባይ ፊት ይገርፈዋል።
አሁን እርሱ አርበኛ ኢትዮጵያዊ ሊባል ነው? ድንቄም ኢትዮጵያዊ ወኔ...
DefendTheTruth wrote: ↑05 May 2025, 13:55
ጥያቄዎች በየቀኑ ነዉ አሁን ላይ ኢትዮጵያ ዉስጥ ኤርትሪያን በተመለከተ የምፈለፈሉት፥ ዛሬ ደግሞ "ኤርትራ ሀገረ የሆነችበት ጉዳይ ይጣራልን" የምል ጥያቄ ይዞ ብቅ ያለ አለ። ጥያቄዎች እየበዙ ነዉ። መልስ ይፈልጋሉ!