Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 13629
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

የመጨረሻው እውነት ---> ሻዕብያ በወልቃይት ሁመራ ጉዳይ ለወያኔ አግዞ አማራ ፋኖን ይወጋል። በአማራ እና በሻዕብያ መካከል የመጨረሻው ጦርነት ይሆናል።

Post by Abere » 29 Apr 2025, 11:06

የመጨረሻው እውነት ---> ሻዕብያ በወልቃይት ሁመራ ጉዳይ ለወያኔ አግዞ አማራ ፋኖን ይወጋል። በአማራ እና በሻዕብያ መካከል የመጨረሻው ጦርነት ይሆናል። ሻዕብያ ወያኔ ነው፤ ወያኔ ሻዕብያ ነው።
አንድ አንድ ነሆለል አማራ ተብየዎች ወይም በሆድ ዕቃቸው ብቻ የሚያስቡት ( አላፍር ብለውም እራሳቸውን ፋኖ ህዝብ ግን ህወሓት ፋኖ የሚላቸው) ሻዕብያ በውስጠ-ህሌናው የህልውና ጥላቴ የሚለው የአማራ ህዝብ ብቻ ነው። በሻዕብያ እና ወያኔ መከካል የነበረው አንፃራዊ ቅራኔ እንጅ መሰረታዊ(ስር-ነቀል) አይደለም - ጊዜያዊ ቅራኔ ነው። ይህ ያልገባው ጅላንፎ ደግሞ አማራነኝ ብሎ ስለ ሻዕብያ እና ስለ ኤርትራ ("ሀገርነት") እና ለአማራ ያላቸውን ወዳጅነት ሊሰብክ ይፈልጋል - ሊያደነዝዝ። የደነዘዘ ካለ ሻዕብያ ከወያኔ ጋር እጅ እና ጓንት ሁኖ ወልቃይት ሁመራ ለመውረረ አማራን ለመጨፍጨፍ ሲመጣ ከሰመመኑ ይነቃል።

sarcasm
Senior Member
Posts: 10898
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: የመጨረሻው እውነት ---> ሻዕብያ በወልቃይት ሁመራ ጉዳይ ለወያኔ አግዞ አማራ ፋኖን ይወጋል። በአማራ እና በሻዕብያ መካከል የመጨረሻው ጦርነት ይሆናል።

Post by sarcasm » 29 Apr 2025, 15:56

አማራ ፋኖ በወልቃይትም በሑመራም የለም። እዛ ያለው ብልጽግናና አጋሮቹ ናቸው። ላም ባልዋለበት ኩበት ለቀማ!

Abere
Senior Member
Posts: 13629
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የመጨረሻው እውነት ---> ሻዕብያ በወልቃይት ሁመራ ጉዳይ ለወያኔ አግዞ አማራ ፋኖን ይወጋል። በአማራ እና በሻዕብያ መካከል የመጨረሻው ጦርነት ይሆናል።

Post by Abere » 29 Apr 2025, 16:29

you mean just like TPLF calls itself tdf? :mrgreen:
sarcasm wrote:
29 Apr 2025, 15:56
አማራ ፋኖ በወልቃይትም በሑመራም የለም። እዛ ያለው ብልጽግናና አጋሮቹ ናቸው። ላም ባልዋለበት ኩበት ለቀማ!

sarcasm
Senior Member
Posts: 10898
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: የመጨረሻው እውነት ---> ሻዕብያ በወልቃይት ሁመራ ጉዳይ ለወያኔ አግዞ አማራ ፋኖን ይወጋል። በአማራ እና በሻዕብያ መካከል የመጨረሻው ጦርነት ይሆናል።

Post by sarcasm » 29 Apr 2025, 17:12

እና አማራ ፋኖ የብልጽግና አጋር ነው ልትለን ነው?!
Abere wrote:
29 Apr 2025, 16:29
you mean just like TPLF calls itself tdf? :mrgreen:
sarcasm wrote:
29 Apr 2025, 15:56
አማራ ፋኖ በወልቃይትም በሑመራም የለም። እዛ ያለው ብልጽግናና አጋሮቹ ናቸው። ላም ባልዋለበት ኩበት ለቀማ!

Misraq
Senior Member
Posts: 14994
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: የመጨረሻው እውነት ---> ሻዕብያ በወልቃይት ሁመራ ጉዳይ ለወያኔ አግዞ አማራ ፋኖን ይወጋል። በአማራ እና በሻዕብያ መካከል የመጨረሻው ጦርነት ይሆናል።

Post by Misraq » 29 Apr 2025, 18:31

ደቡቤው Abere ለብልፅግና እንደማሰራ ደጋግመን ተናግረናል። የአማራ ሕዝብ እንደ ማገዶ በብልፅግና እንዲማገድ የሚጥር ግለሰብ ነው። ወደብ ወደብ ብሎ ላንቃው እስኪበጠስ ለፍልፎ አልሳካ ሲለው ወልቃይት ላይ መጥቷል።

Abere
Senior Member
Posts: 13629
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የመጨረሻው እውነት ---> ሻዕብያ በወልቃይት ሁመራ ጉዳይ ለወያኔ አግዞ አማራ ፋኖን ይወጋል። በአማራ እና በሻዕብያ መካከል የመጨረሻው ጦርነት ይሆናል።

Post by Abere » 30 Apr 2025, 15:51

ኮ/ል ደመቀ እና የወልቃይት አማራ ተከዜ ዘብ ቤተ-አማራ ወሎ ፋኖ፤ ሸዋ ፋና፤ ጎጃም ካለው ፋኖ ጋር አንድ አይነት ዓላማ እና ግብ ነው ያላቸው። የወልቃይት ፋኖ ሙሉ በሙሉ የሚፈልገውን ወልቃይት በእራሱ እያስተዳደረ እና በጀት ገንዘብ እሳከገኜ ድረስ አሁን ባለው ሁኔታ የግድ ምድር ጦር አምጭ ማለት ያለበት አይመስለኝም። ብልጽግና የወልቃይት ፋኖ(ኮ/ል ደመቀ ሃይል) ብቃት ስለተረዳ አቅሙን አውቆ ለጊዜው አርፏል - ብልጽግና ቢችል ለወያኔ አሳልፎ መስጠት እና ሰላም ማገኘት ይፈልግ ነበር።

የወልቃይት ፋኖ ሰሞኑን ጠንከር ያለ ማሳሰብያ ለእነ Misraw አርሚ 70 ( ህወሃት-ፋኖ) ሰጥቷል። ማንም ወያኔ በፈጠረችው "ህወሃት ፋኖ" ስም የወልቃይት ነጻነት አሳልፌ እስጠላሁ ያለውን መንገድ ጠራጊ እርምጃ ይወሰድበታል የሚል።

The analogy is if TPLF = tdf; then Fano = Welqait Tekeze-Zeb :mrgreen:

sarcasm wrote:
29 Apr 2025, 17:12
እና አማራ ፋኖ የብልጽግና አጋር ነው ልትለን ነው?!
Abere wrote:
29 Apr 2025, 16:29
you mean just like TPLF calls itself tdf? :mrgreen:
sarcasm wrote:
29 Apr 2025, 15:56
አማራ ፋኖ በወልቃይትም በሑመራም የለም። እዛ ያለው ብልጽግናና አጋሮቹ ናቸው። ላም ባልዋለበት ኩበት ለቀማ!

Selam/
Senior Member
Posts: 15035
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የመጨረሻው እውነት ---> ሻዕብያ በወልቃይት ሁመራ ጉዳይ ለወያኔ አግዞ አማራ ፋኖን ይወጋል። በአማራ እና በሻዕብያ መካከል የመጨረሻው ጦርነት ይሆናል።

Post by Selam/ » 30 Apr 2025, 18:55

ወያኔም ሻዕቢያም ዕርጉሞች ናቸው።

በዚህም ምክንያት ለዝንተ ዓለም ተስማሞተው አይኖሩም። ስለ ህዝቡ ከሆነ የምታወራው ያ ሌላ ርዕስ ነው።

Abere
Senior Member
Posts: 13629
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የመጨረሻው እውነት ---> ሻዕብያ በወልቃይት ሁመራ ጉዳይ ለወያኔ አግዞ አማራ ፋኖን ይወጋል። በአማራ እና በሻዕብያ መካከል የመጨረሻው ጦርነት ይሆናል።

Post by Abere » 01 May 2025, 10:23

___እርግጥ ነው ሻዕብያ፤ወያኔ እና ኦነግ ሦስት የተለያዬ ስያሜ ያላቸው የጥፋት ድርጅቶች ቢሆኑም አንድ የጋራ አላማ አላቸው - ኢትዮጵያ የምትባል አገር ፍጹም ኑራ ማየት አይፈልጉም፤ አማራ የሚባል ሰፊ እና ግዙፍ ህዝብ ካልጠፋ በስተቀር ህልማቸው የማይሳካ መሆኑን። በሶስቱ መካከል የሚኖር ማንኛውም ግጭት እራሳቸውን የማደስ ግዚያዊ ሲሆን ቋሚ ጠላታቸው ግን የአማራ ህዝብ ነው።

___ህዝብ ከህዝብ በየትኛውም የአለም አገር ወይም በሰው ልጅ ታሪክ ቅራኔ የገባበት ሁኔታ እኔ እስከማውቀው አልሰማሁም። አገር ከአገር ግን ግጭት አለ። ኢትዮጵያ ውስጥ ባለፉት 34 አመታት እየሆነ ያለው ትግሬ እራሱን አገርነኝ፤ ኦሮሞ እራሱ አገርነኝ፤ ሱማሌ እራሱ አገርነኝ ብሎ እንዲያስብ ተደርጎ የተተለመ ንድፈ-ምኞት እና የመገንጠል ፓለቲካ ቅንቀና ከሚገባው በላይ ተደርጓል። በእርግጥ የትግሬም፤ የአማራም፤ የወረሞም፤ ወዘተ ህዝብ በግለሰብ ደረጃ አንድ አይነት ጎስቋላ ህይወት አላቸው። በአንጻሩ ደግሞ በተገንጣይነት የተፈረጁ አርድዕተእና ሊቀ-አቀንቃኞች የተረኝነት ጉርሻቸው እጅግ ትልቅ ስለሆኑ ከፍተኛ በሚድያ ላይ ቀድሞ የመጮህ እና አፈ ጮሌነት ድርሻ አላቸው። ከዚህ ፎረም ላይ የትግሬ ገበሬ ሳይሆን ዘርፈው የከበሩት ወይም በነጣጠ አውሮፓ ከተማ የሚኖሩት እነ Axumezana፤ sarcasm፤ Misraq ወይም አሁን በተረኝነት በኬኛነት ዘርፎ የናጠጠው DDT እና ወዘተ ልማታዊ አድርባይ ካድሬዎች (trolls) ናቸው።

___ አንድ ፈጽሞ ከግምት ልናስወግደው የሚገባ እውነት ግን ሻዕብያ እና ወያኔ በወልቃይት ሁመራ ጉዳይ በአንድነት በቆም አማራ ፋኖን መውጋታቸው አይቀርም። Thus, I caution any sane Amhara to pay attention to this inevitable occurrence and stand on their ground.

Selam/ wrote:
30 Apr 2025, 18:55
ወያኔም ሻዕቢያም ዕርጉሞች ናቸው።

በዚህም ምክንያት ለዝንተ ዓለም ተስማሞተው አይኖሩም። ስለ ህዝቡ ከሆነ የምታወራው ያ ሌላ ርዕስ ነው።

Misraq
Senior Member
Posts: 14994
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: የመጨረሻው እውነት ---> ሻዕብያ በወልቃይት ሁመራ ጉዳይ ለወያኔ አግዞ አማራ ፋኖን ይወጋል። በአማራ እና በሻዕብያ መካከል የመጨረሻው ጦርነት ይሆናል።

Post by Misraq » 01 May 2025, 10:33

Abere wrote:
01 May 2025, 10:23
___ አንድ ፈጽሞ ከግምት ልናስወግደው የሚገባ እውነት ግን ሻዕብያ እና ወያኔ በወልቃይት ሁመራ ጉዳይ በአንድነት በቆም አማራ ፋኖን መውጋታቸው አይቀርም። Thus, I caution any sane Amhara to pay attention to this inevitable occurrence and stand on their ground.
ደቡቤው ብልጽግናው Abere

አንተ ደቡቤ ለእኛ ለአማሮች ጠላት አትመርጥልንም፥፥ ሕልውናችንን አሁን እየተፈታተነ ያለው ጋላ ነው፥፥ ወያኔም ሻእብያም ያልሞከሩትንና ያልደፈሩትን ጋላ ተዳፍሮ ትጥቅ ላስፈታችሁ ባርያዎቼ ላድርጋችሁ ታሪካችሁን ላጥፋ ብሎ ይሃው ሁለት አመት ገጥሞናል፥፥ ስለዚህ አንተ ... ጋላን ተውት አይናችሁን ሻእብያ ላይ አድርጉ.... እያልከን ነው፥፤ አንተ ጉዴላ አንተም ሰልጥነህ አማራን ለማጃጃል መሞከርህ የሚገርም ቢሆንም አማራ ከትናንትናውና ከአምናው በተሻለ መጠን ታጥቆ ህልውናውን ለማስጠበቀ እየታገለ ነው፥፥ በዚህ የህልውና ትግል ቁራሽ መሬት እዚህ እና እዛ ማጣት ለአማራ የሚያስጨንቀው አይደለም፥፥ ወልቃይትም ራያም ለሃያ ሰባት አመት ከእጃችን ወጥቶ ነበር፥፥ ጋላን ስርአት ካስገባን በህዋላ እንኩዋን ወልቃይት መቀሌንም የመጠቅለል አቅም ይኖረናል፥፥ ስለዚህ የአዞ እንባህን እታንባብን፥፥ ሌባ

Abere
Senior Member
Posts: 13629
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የመጨረሻው እውነት ---> ሻዕብያ በወልቃይት ሁመራ ጉዳይ ለወያኔ አግዞ አማራ ፋኖን ይወጋል። በአማራ እና በሻዕብያ መካከል የመጨረሻው ጦርነት ይሆናል።

Post by Abere » 01 May 2025, 12:02

ደቡቤ ስትይ ምን ማለትሽ ነው? ደቡቤ ምን በደለሽ? እባብ እና ክልፍልፍ የሆነው ደደቢታዊ ወያኔነትሽ እንጅ? የሰው አገሩ ምግባሩ ሲባል አልሰማሽም እንደ? እሥስታዊ ወያኔነትሽ ነው የጎዳሽ - ዛሬ የኦሮሙማን እግር ትልሻለሽ :mrgreen: ምክንያቱም እባብ አፈር መላስ ተፈጥሮው ስለሆነ።
አንቺ ከሕይዋን በፊት በአይሁዳዊያን መጽሀፍ እንዳለቸ የአዳም ሚስት (ሊሊት/Lilith) ነሽ።ተረግማ ቅብዝብዝ እባብ ሁና እንደቀረችው - ወያኔ እንደዚህ ፍጥረቷ (የተመታች እርጉም)

Misraq wrote:
01 May 2025, 10:33
Abere wrote:
01 May 2025, 10:23
___ አንድ ፈጽሞ ከግምት ልናስወግደው የሚገባ እውነት ግን ሻዕብያ እና ወያኔ በወልቃይት ሁመራ ጉዳይ በአንድነት በቆም አማራ ፋኖን መውጋታቸው አይቀርም። Thus, I caution any sane Amhara to pay attention to this inevitable occurrence and stand on their ground.
ደቡቤው ብልጽግናው Abere

አንተ ደቡቤ ለእኛ ለአማሮች ጠላት አትመርጥልንም፥፥ ሕልውናችንን አሁን እየተፈታተነ ያለው ጋላ ነው፥፥ ወያኔም ሻእብያም ያልሞከሩትንና ያልደፈሩትን ጋላ ተዳፍሮ ትጥቅ ላስፈታችሁ ባርያዎቼ ላድርጋችሁ ታሪካችሁን ላጥፋ ብሎ ይሃው ሁለት አመት ገጥሞናል፥፥ ስለዚህ አንተ ... ጋላን ተውት አይናችሁን ሻእብያ ላይ አድርጉ.... እያልከን ነው፥፤ አንተ ጉዴላ አንተም ሰልጥነህ አማራን ለማጃጃል መሞከርህ የሚገርም ቢሆንም አማራ ከትናንትናውና ከአምናው በተሻለ መጠን ታጥቆ ህልውናውን ለማስጠበቀ እየታገለ ነው፥፥ በዚህ የህልውና ትግል ቁራሽ መሬት እዚህ እና እዛ ማጣት ለአማራ የሚያስጨንቀው አይደለም፥፥ ወልቃይትም ራያም ለሃያ ሰባት አመት ከእጃችን ወጥቶ ነበር፥፥ ጋላን ስርአት ካስገባን በህዋላ እንኩዋን ወልቃይት መቀሌንም የመጠቅለል አቅም ይኖረናል፥፥ ስለዚህ የአዞ እንባህን እታንባብን፥፥ ሌባ

Misraq
Senior Member
Posts: 14994
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: የመጨረሻው እውነት ---> ሻዕብያ በወልቃይት ሁመራ ጉዳይ ለወያኔ አግዞ አማራ ፋኖን ይወጋል። በአማራ እና በሻዕብያ መካከል የመጨረሻው ጦርነት ይሆናል።

Post by Misraq » 01 May 2025, 12:16

ደቡቤው አበረ

ደቡቤው ስልህ ለምን እንደሰደብኩህ ሆኖ ተሰማህ፥፥ አማርኛው እንደሚያጥርህ ይህ አንዱ ምስክር ነው፥፥ ደቡቤው ማለት የደቡብ ሰው ማለት ነው፥፥ ሌላ ምንም ትርጉም የለውም፥፥ ሰሜነኛው ሲባል ደግሞ ሰሜናዊው ማለት እንደሆነ፥፥ አየህ አማራ ሳትሆን በግድ አማራ ነኝ የምትለው መሽለጥለጥ እኛ ንቀን አናልፈውም፥፥ ብሐራችሁን በጉያችሁ ደብቃች ሁ በአማራ ስም ብዙ ወንጄል የፈጸማችሁ ጋሎችና ደቡቤዎች አሁን በቃ ተብላችሁዋል፥፥ ያለፈባት ፋሽን ብትሆንም ጋላው ብልጽግናም በአብን ስም ሰሞኑን ኤርትራን ሲናደፍ አላማው አብንን የአማራ ድምጽ አድርጎ ለማቅረብና ፖለቲካዊ አሻጥር ለመስራት ነበር፥፥ ደግነቱ ኤርትራውያንም ሆኑ ሌሎች ማሕበረሰብ የአማራ ሕዝብ የሚወከለው በፋኖ ብቻ እንደሆነ ካወቁ ሰንብተዋል፥፥ የገረዱ የአብን 4 ሰው ስብስብ ባወጣው መግለጫ ምንም የዝንብ ቆዳቸው ላይ ከማረፍ የበለጠ አልተሰማቸውም

አንተም ደቡቤው ሻብያ ወልቃይትን ወረረ እያልክ የምትሰራው ቀሽም የጉዴላ ፖለቲካህ ከሳቅ ያለፈ ምንም አያመጣም፥፥ ሻብያም ወያኔም ጥምረት ቢመሰርቱ እኛ አማሮች አይሞቀንም አይበርደንም፥፥ ትግል የጀመርነው ከብልጽጋና ጋላ ጋር ነው፥፥ አይናችንም እዛ ላይ ነው፥፥ ሕልውና ይቀድማል፥፥ እንደ እኔ እንደ እኔ ስለሃርጌሳ እና ሶማሊላንድ ተመልሰህ ብትቀባጥር ያዋጣሃል፥፥ ደደብ ደቡቤ

Selam/
Senior Member
Posts: 15035
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የመጨረሻው እውነት ---> ሻዕብያ በወልቃይት ሁመራ ጉዳይ ለወያኔ አግዞ አማራ ፋኖን ይወጋል። በአማራ እና በሻዕብያ መካከል የመጨረሻው ጦርነት ይሆናል።

Post by Selam/ » 01 May 2025, 18:50

I guarantee you that will never happen. Shabiya and TPLF are irreconcilable enemies. They’re like wolves of different species who cannibalize each other.
Abere wrote:
01 May 2025, 10:23

…ሻዕብያ እና ወያኔ በወልቃይት ሁመራ ጉዳይ በአንድነት በቆም አማራ ፋኖን መውጋታቸው አይቀርም።

Post Reply